Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC)
  • Address ቸርችል ጎዳና፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ, Phone: 0115172521
  • Websitehttps://www.ebc.et/about.aspx
  • Deadline16 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security50,000.00 (ሃምሳ ሺ ብር)
  • opening date2026-01-16 00:00:00
  • Categories Electrical And Electromechanical , Electronics Materials , Media

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የቀረበውን ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ NCB 001/2018 አወዳድሮ የቴሌቪዥን ስቱዲዮ ቴከኖሎጂ መሣሪያዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC)


 

ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ NCB 001/2018

 

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የቀረበውን ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ NCB 001/2018 አወዳድሮ የቴሌቪዥን ስቱዲዮ ቴከኖሎጂ መሣሪያዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1፡ የቴሌቪዥን ስቱዲዮ ቴክኖሎጂ ሳሪያዎች ስቱዲዮ 2
  • ሎት 2፡ የቴሌቪዥን ስቱዲዮ ቴከኖሎጂ መሳሪያዎች ስቱዲዮ 3
  • ሎት 3፡ ኤሌክትሮ መካኒካል ኢኪውፕመንት

በዚህም መሰረት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሁሉ መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊና የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ በመንግስት ግዥ ላይ ለመሳተፍ የተመዘገቡበት፣ የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት ቲን ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የግብር ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተቀመጠው ቀንና ሰዓት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ሸጎሌ ጊቢ ግዥ ዲፓርትመንት ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ቢድ ቦንድ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺ ብር) በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ስም ሞልተው ከኦሪጅናል ቴክኒካል ፕሮፖዛል ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ቴክኒካልና ኦሪጅናልና ሁለት ኮፒ፤ ፋይናንሽያል ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ ለየብቻ ታሽጎ በኢንቨሎፕ በማድረግ መቅረብ አለበት። የኮፒ ሰነዶች ከኦሪጅናል ሰነዱ ጋር በአይነትም ሆነ በብዛት ተመሳሳይ መሆን አለበት፡፡ የጨረታውን ስምና ቁጥር በመግለጽ በኮርፖሬሽኑ ግዥ ዲፓርትመንት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው (ለሶስቱም ሎቶች) በአዲስ ዘመን ጋዜጣ 21ኛው ቀን ከጠዋቱ 5፡30 ተዘግቶ ከጠዋቱ 5፡45 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት ሸጎሌ ጊቢ ግዥ ዲፓርትመንት ቢሮ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የመንግስት የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይሰዓትና ቦታ ተዘግቶ ይከፈታል፡፡
  6. ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር /011-517-25-21/11 ደውለው ወይም በአካል መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  7. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን

Save Tender

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ያገለገሉ ትራንስፎርመሮች (ስክራፕ) የሐራጅ ሽያጭ

READ MORE
በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የመንገድ መብራት (Street Light Smart Pole) ግንባታ ጨረታ

READ MORE
ድርጅታችን ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የፓወር ፋክተር ኮሬክተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገጠም ይፈልጋል::

READ MORE
Development Bank of Ethiopia extends the deadline for Rack-Mountable 2KVA UPS (Lot-1), IBM TS-4300 T...

READ MORE