በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆነ በቢሮ፣ ዞን፣ ከተማ ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Oromia Public Procurement & Property Disposal Agency (የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ)
ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2018
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆነ በቢሮ፣ ዞን፣ ከተማ ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 05/2018 ድረስ ሰነድን መግዛት የምትችሉ ሲሆን፣
- የኤጀንሲው አድራሻ አዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ /የኢትዮጵያ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት ጫፌ አናኒ ህንጻ ከሚገኘው የኤጀንሲ የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 3ኛ ፎቅ (3rd floor) ቢሮ ቁጥር 03- በመቅረብ የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታ ወሰዱን ከየመንግስት ንብረት ዋጋ ግምት ሽያጭ ዳይሬክቶሬት 3ኛ ፎቅ (3rd floor) ቢሮ ቁጥር 02 መግዛት ይችላሉ።
- የጨረታው ሰነዱን መግዛት የሚቻለው ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 -6፡30 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ ከ7:30-11:00 ሰዓት ብቻ ነው።
- የንብረቶቹን ሁኔታ እስከ ጥር 05 /2018 ዓ/ም ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 -6፡30 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡30-11፡00 ሰዓት ድረስ በጨረታ ሠነዱ ላይ በተገለፅው ቦታ በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የማያቀርቡትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 6/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 ድረስ በኤጀንሲው ጽ/ቤት ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ጥር 06/ 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ በ5፡00 ተዘግቶ በዕለቶ በ5:15 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ለያንዳንዱ ጨረታ መናሻ ዋጋ 20% /ሃያ ከመቶ/ የጨረታ ማስከበሪያ C.P.O የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዢና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ በማዘጋጀት ከዋጋ ማቅረቢያ ው ኤንቨሎፕ ውስጥ በመክተት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
CPO ሰማሰራት
የአሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥ ና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ
Oromia Public procurement and property Disposal Agency
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-1-8340-636
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ
