Tender Detail

Tender Details


በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር በወረዳው የሚገኝ የተለያየ ፍርስራሽ ቆርቆሮዎችን በሽያጭ ማስወገድ ይፈልጋል።

የካ ክ/ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር ጽ/ቤት


 

የሚወገድ ንብረት ሽያጭ

 

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር በወረዳው የሚገኝ የተለያየ ፍርስራሽ ቆርቆሮዎችን በሽያጭ ማስወገድ ይፈልጋል። በዚህ መሰረት የሚከተለውን ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ እንዲወጣልን እንጠይቃለን ፡፡

የመስሪያ ቤቱ ስም: የካ ክ/ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር ጽ/ቤት

አድራሻ ፡ ካዛንቺስ ሴቶች አደባባይ

  • የሚወገደው ንብረት፡ ፍርስራሽ ቆርቆሮዎችን እና ቁርጥራጭ ቆርቆሮዎች እንዲሁም ዲዛ መነሻ ዋጋ 2,100,000 (ሁለት ሚሊየን አንድ መቶ ሺህ ብር)
  • ተጫራች የ25,000 (ሃያ አምስት ሺህ ብር) ሶፒኦ ማስያዝ አለበት

ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ፡ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር የቀድሞ 33 ቀበሌ ውበት ማአከል ግቢ ውስጥ

ሐራጁ የሚከናወንበት ቦታ፡ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት

ቀን፡ ሰኞ 13/04/2018 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

ክፍያ የሚፈጸምበት ጊዜ ሐራጁን በአሸነፈበት በቀን ውስጥ

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተወዳዳሪ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር በመምጣት ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ ማየት የሚቻል ሲሆን፡-

ጨረታው በተገለጸው ጊዜ እና ቀን በአካል ተገኝቶ መሳተፍ ይቻላል፡፡

ማሳሰቢያ፡- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የካ ክ/ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር ጽ/ቤት

Save Tender