Tender Detail

Tender Details

  • Company የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ
  • Address ሰመራ ከተማ ፡ አፋር ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 033-6-66-00-79
  • Website
  • Deadline01 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያው የገንዘብ መጠን አልተገለጸም።
  • opening date2026-01-02 00:00:00
  • Categories Office Machines And Computers , Printer And Photocopy Machine

የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ አገልግሎት የሚውል የመንጃ ፍቃድ ፕሪንተር ኮድ HiD Fargo DTC 4500e Dual side Print with one side Lamine የሆነዉን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር አፋ/መ/ል/ት/ቢሮ 05/2018

 

የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ አገልግሎት የሚውል የመንጃ ፍቃድ ፕሪንተር ኮድ HiD Fargo DTC 4500e Dual side Print with one side Lamine የሆነዉን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት-

  • ተጫራቾች የማይመለስ ብር 1,000 በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሰመራ በሚገኘው በዋና መ/ቤታችን ግዥ ፋይ/ንብ/አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፣
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ የሥራ ዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃዳቸውን፤ የቫት ተመዝጋቢ መሆናችሁን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፈኬት እና የመንግሥት መ/ቤቶች በሚፈጽሙት ግዥ ለመሳተፍ በአቅራቢዎች ዝርዝር መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምዝገባ ምስክር ወረቀት አብሮ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ አለባቸው፣
  • ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የሥራ ቀናት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት በተዘጋጀው ሳጥን አፋር መንገድ ልማትና ግዥ/ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
  • ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ ለ15 የሥራ ቀናት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ሆኖ ወዲያውኑ በሳጥን ታሽጎ በሚቀጥለው 16ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡- ሰመራ

ስልክ ቁጥር፡- 033 666 00 79 ይደውሉ።

 

የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ

 

Save Tender