Tender Detail

Tender Details

  • Company በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት
  • Address ሐረር ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0915099803
  • Websitehttps://WWW.facebook.com/hppdso web site http//hppdso.gov.et Telegram https:t.me//hppds2
  • Deadline29 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid Securityለየተሽከርካሪ ግዥ 200,000 ብር እና ለየትምህርት ቤት የህጻናት ፕላስቲክ ወንበሮች እና ጠረጴዛ ከግሪን ቦርድ ጋር ግዥ 50,000 ብር
  • opening date2025-12-29 00:00:00
  • Categories Plastic Raw Materials And Products , Vehicle , Educational And Training Equipment And Machinery

የሀረሪ መንግስት ግዢና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሀረሪ መንግስት ግዢና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የግዥ/መ/ቁ

የዕቃው አይነት መገለጫ

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር

ብዛት

1.

PPPDS-----/009

የተሽከርካሪ ግዥ

200,000.00

ብዛት 1

2.

PPPDS-----/010/18

የትምህርት ቤት የህጻናት ፕላስቲክ ወንበሮች እና ጠረጴዛ ከግሪን ቦርድ ጋር ግዥ

50,000.00

3 የተለያዩ አይነቶች ብዛታቸው 3470

 

  1. የብቃት መስፈርቶች፡- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ህጋዊነትን የሚያመለክቱ ሰነዶች ቅጂ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ከሥራው ጋር የተያያዙ ሰነዶችን ከጨረታው መልስ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ለ60 ቀናት ይሆናል፡፡
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (ጥሬ ገንዘብ ክፍያ ማዘዣ) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  4. የጨረታ ሰነድ ግዥና ቋንቋ የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማረኛ ቋንቋ ነው። በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች በጽ/ቤቱ ግዥ ፋይናንስና ንብረት ሥራ ክፍል ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነዶች 1000 /አንድ ሺ ብር/ በመክፈል ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. የጨረታው አቀራረብ እና አይነት፡- 5.1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
    1. የጨረታው ዓይነት PPPDS---/009/98, PPPDS-----/010/18 ባለአንድ ኤንቨሎፕ ሲሆን ተጫራቶች ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።
  6. የጨረታ መክፈቻና መዝጊያ ቀን፡- 6.1. የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/009/2018፤ ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በ 20/04/2018 ከጠዋቱ በ4፡15 ተዘግቶ፤ በ4፡30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል። PPPDSO/010/2018፡ ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በ 21/04/2018 ከጠዋቱ በ4:15 ተዘግቶ በ4:30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል።
  7. ከላይ የተጠቀሱት ቀናት በዓላት ወይም ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።
  8. የመሰረዝ መብት፡- መ/ቤቱ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. የመ/ቤት አድራሻ፡- ለበለጠ መረጃ እባክዎን 0915099803 ይደውሉ፡፡
  10.  ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ፡- የሀረሪ ህዝብ ክልል የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት ሐረር አራተኛ አደባባይ 100 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው ዘቢዳ ሕንፃ አራተኛ ወለል።

 

https://WWW.facebook.com/hppdso web site http//hppdso.gov.et

Telegram https:t.me//hppds2

 

በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት

 

Save Tender