በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደሴ ሪጅን ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የወረቀት እና የመኪና ዕቃ መለዋወጫ ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደሴ ሪጅን
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡- የኢ/ኤ/አ ደሴ ሪጅን 04/2018
ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የወረቀት እና የመኪና እስፔር ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደሴ ሪጅን ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የወረቀት እና የመኪና ዕቃ መለዋወጫ ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም
|
ሎት |
የግዥው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ |
የጨረታ መዝጊያ |
የጨረታ መክፈቻ |
|
1 |
ወረቀት (A4 210×297mm/White/80gsm/500sheets) |
በፖኬት |
4,800 |
50,000.00 |
ታህሳስ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 |
ታህሳስ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 |
|
2 |
LN166 5 HZJ79L (ΤΟΥΤΑ) የመኪና መኪና መለዋወጫ |
- |
- |
50,000.00 |
||
|
3 |
NPR6SN (ISUZU)) የመኪና መኪና መለዋወጫ |
- |
- |
20,000.00 |
ታህሳስ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 |
ታህሳስ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 |
|
4 |
Sino 371 (SINO) የመኪና መኪና መለዋወጫ |
- |
- |
15,000.00 |
- ተጫራቾች ከሎት 2- እስከ ሎት 4 ያሉትን የመኪና መለዋወጫወች ብዛት እና አይነት ከጨረታ ሰነዱ መመልከት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የታደስ ንግድ ፍቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውንና የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ገንዘብ ብር 450.00 (አራት መቶ ሃምሳ ብር) በኢ/ኤ/አገ/ ደሴ ሪጅን ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000151866248 በማስገባትና የባንክ ደረሰኙን ከታች በሚገኘው አድራሻ በማቅረብ መግዛት ይችላል፡፡ ደሴ ከተማ ሸል ጎልደን ጌት ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የኢ/ኤ/አገ/ ደሴ ሪጅን ፋይናንስ ቢሮ
- ተጫራቾች ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች በማሟላት የጨረታ ሰነዳቸዉን ጨረታው ከወጣበት ጀምሮ በሥራ ሰዓት እስከ የጨረታዉ መዝጊያ ድረስ ሎት 1 ታህሳስ 13 እና ከሎት 2 እስከ ሎት 4 ታህሳስ 14 ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸው። ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ባይገኙም ሎት 1 ታህሳስ 13 እና ከሎት 2 እስከ ሎት 4 ታህሳስ 14 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት በኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በደሴ ሪጅን የሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ጎልደን ጌት ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ ይከፈታል፡፡
- ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0913209494 ወይም 0914715357/ መጠየቅ ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደሴ ሪጅን
