Tender Detail

Tender Details


የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ ቁጥር 002/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታች የተዘረዘሩትን ሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል::

የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ ቁጥር 002/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታች የተዘረዘሩትን ሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል::

ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ

ሎት 2 የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቀለም

ሎት 3 የጽዳት እቃ

ሎት 4 የደንብ ልብስ

ሎት 5 የኤሌከትሪክ ጥገና

ሎት 6 የሀይገር ኪራይ

ሎት 7 የስፖርት ትጥቅ

ሎት 8 ሞንታርቦ እና ፕሮጀከትር መጫረት የምትፈልጉ የሚከተሉትን ሁኔታዎች በቅድሚያ ማሟላት ይኖርባችኋል።

  • ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የዘመኑን ግብር ለመከፈላቸው እና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ተርን ኦቨር ታክስ /TOT/ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አስባቸው፡፡
  • የመንግስት ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና የሚያገለግል ሎት 1, 2, 3, 4 እና 7 ለእያንዳንዱ ሎት ብር 10,000.00/አስር ሺ ብር/ እና ሎት 5 እና 6 ለእያንዳንዱ ሎት ብር 5.000.00/አምስት ሺ ብር/ እና ሎት8 ለእያንዳንዱ 15,000.00/ አስራ አምስት ሺ ብር/ በአ/ክ/ከ/ወ/08/ፋይንስ ጽ/ቤት ስም ሲፒኦ በማሰራት ከጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
  • የጨረታ ሰነዱ እንደኛ ፎቅ ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚገኝ ሲሆን ለእያንዳንዱ ሎት በማይመለስ 100.00/አንድ መቶ ብር/በመግዛት ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ በ10 የስራ ቀናት ውስጥ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  • ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ 10 የስራ ቀናት ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽገ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳው አድራሻ ይከፈታል::
  • የጨረታ ሰነዱን የገዙትን ኦርጅናል እና ኮፒ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ከጨረታው ሰነድ ውጪ ተሞልቶ የሚመጣ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  • ጨረታው ሰነድ ተሞልቶ አንደኛ ፎቅ ፋይናንስ ጽ/ቤት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ገቢ ይደረጋል፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፦ የሚያስገቡት ዋጋ ቫትን ጨምሮ መሆን አለበት።

አድራሻ፦ ራስ አምባ ሆቴል ፊት ለፊት ቤሌር ወረድ ብሎ አ/ከ/ከ/ወ/08/ወጣት ማዕከል

የአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender