በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሻሸመኔ ሪጅን የማያገለግሉ የምሰሶ ተረፈ ምርቶች እና ቁርጥራጭ እንጨቶች ከዚህ በታች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሻሸመኔ ሪጅን መ/ቤት
የማያገለግሉ ምሰሶዎች /ቁርጥራጭ እንጨቶችን/ ለመሸጥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEU/SHR-003/2018
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሻሸመኔ ሪጅን የማያገለግሉ የምሰሶ ተረፈ ምርቶች እና ቁርጥራጭ እንጨቶች ከዚህ በታች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
ጨረታ ማስከበሪያ ብር |
|
1 |
ቁርጥራጭ እንጨቶች |
በሜትር ኪዩብ |
620 |
ብር 1,700.00 |
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ ከዚህ በታች የተመከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መጫረት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ህዳር 06 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በሻሸመኔ ከተማ ሞቢል፣ ከሔራዊ ሎተሪ ፊት ለፊት በሚገኘው ማሞ ኑራ ህንፃ ላይ፣ ሻሸመኔ ሪጅን ጽ/ቤት ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት እና PGS ቢሮ ቁጥር 201 የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በመክፈል ወይም የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት (EEU) አካውንት ቁጥር 100025644933 በማስገባት እና ስሊፑን በማቅረብ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 1,700.00 (አንድ ሺህ ሰባት መቶ ብር ብቻ) በባንክ በተረጋገጠ (CPO) በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ታህሳስ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ታህሳስ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሻሸመኔ ከተማ በሚገኘው የሪጅኑ ጽ/ቤት ሰፕላይቼይን እና PGS ቢሮ ቁጥር 201 ይከፈታል፡፡
- ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 046-211-3001 መደወል ይችላሉ፡፡
- ሪጅኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሻሸመኔ ሪጅን
