Tender Detail

Tender Details


(ስሪ ኤፍ)ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ከታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ የእንጨት ስራ ማሽኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡

3F-FINFINE FURNITURE FACTORY PLC


በ18/10/2026(08/02/2019 ዓ/ም)

ያገለገሉ ማሽኖች የጨረታ ማስታወቂያ

(ስሪ ኤፍ)ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ከታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ የእንጨት ስራ ማሽኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡

በጨረታ የሚሸጡ  የማሽን  ዝርዝር

እስቶር  1

ተ.ቁ የማሽኑ     አይነት ብዛት
1 Surface planner   ( የውስጥ መላጊያ ) 01
2 Combination circular saw (መቁረጫ ፣መሰጠቂያ፣መላግያ ማሽን ) 01
3 Boring  m/c     ( መብሻ ) 01
4 Quilting machine ( የፍራሽ ጨርቅ  መስፊያ  ) 01
5 Cross cutter  ( መቁረጫ  ማሽን ) 01
6 Brandit machine (  መለጠፊያ   ማሽን ) 01
7 Dram sander ( ማለስለሻ  ማሽን ) 01
8 Vinner sewing  machine  ( የቨነር መስፊያ  ማሽን  ) 02
 

9

Belt sander  ( ማለስለሻ  ማሽን ) 03
Belt sander  ( ማለስለሻ  ማሽን ) 01
10 Glue sprider ( የኮላ መቀቢያ  ማሽን ) 01
11 Surface planner (  የውስጥ  መላግያ  ማሽን  ) 01
12 Mattress handle connector  ( የፍራሽ እጀታ ማያያዝ) 01
13 Thickness planner  ( jointer )  ( የላይ መላጊያ ) 02
14 Band saw  ( ቅርፃ  ቅርፀ  ማውጫ  ማሽን ) 01
 

15

Spring  coiler machine  ( የእስፐሪንግ  ማሽን ሽቦ መጠቅለያ ) 01
Spring  coiler machine  ( የእስፐሪንግ ማሽን  ሽቦ መጠቅለያ ) 01
16 Sewing  m/c  ( የልብስ  ስፌት ማሽን  ) 01
17 Hanycom  cutter  ( የሐኒካም  መቁረጫ  ማሽን  ) 01
18 Manual  spring assembling  m/c 03
19 Edge sewing m/c  ( የጠርዝ  መስፊያ ) 01
20 Compressor cylinder 01
21 Heater     (  ማሞቅያ  ) 01
22 የስፌት ማሽን 01

 እስቶር  2

ተ.ቁ የማሽኑ     አይነት ብዛት
22 GA- 30 comressor   (ኮምፐረሰር  ማሽን  ) 02
23 Boring  machine     ( መብሻ  ማሽን  ) 01
24 hinge  Boring  machine 02
25 Veneer sewing  machine  ( የቨነር መስፊያ ማሽን  ) 01
26 Metal cutter  machine  ( የብርት  መቁረጫ ማሽን ) 01
27 Band saw  welding machine  ( ሰገናስተሮ ምላጭ መበየጃ ) 01
28 Band saw  brinding  machine (ሰገናስተሮ  ምላጭ መሳያ ) 01
29 Dust  sucker ( የአብዋራ   መሰብሰቢያ ) 01
30 Glue spider table ( የኮላ መቀቢያ  ማሽን ) 01
31 Radial  arm saw ( መቁርጫ  ማሽን ) 01
32 Gule mixer  ( ኮላ  ማዋሐጃ  ) 01
33 Veneer  cutting machine ( የቨነር መቁረጫ ማሽን ) 01
34 Circular  saw                     ( መቁረጫ  ማሽን  ) 01
35 Belt sander          (  የእንጨት  ማለስለሻ  ማሽን  ) 01
36 Gule spider              ( የኮላ መቀቢያ   ) 01
37 Weing  machine  ( የተለያየ  የጌጥ ማውጫ ማሽን ) 01
38 Sewing  machine          ( የልብስ  ስፌት ማሽን  ) 05
39 Sewing  overloack machine( የልብስ ስፌት ማሽን ) 01
40 ስፖንጅ  መጭመቂያ 01
41 Radial  arm saw       ( መቁረጫ  መሻን ) 01
42 ፓርኬ  ማለስለሻ 02

 በጨረታው መሳተፍ የምትፈለጉ አመልካቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አሥር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት አለምገና በእንይ ሪልስቴትና በየስ ውሃ ፋብሪካ  መካከል በሚገኘው  ኮብል ስቶን መንገድ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ፋብሪካችን በአካል እየቀረባችሁ ማሽኖቹን መመልከትና የጨረታ ሰነዱን በመግዛት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ /0913-05-04-85/

(ስሪ ኤፍ)ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃ.የተ.የግል ማህበር

ስሪ ኤፍ

 

 

Save Tender

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ለመሸጥ እንደሚከተለው አቅርቧል፡፡

READ MORE