Tender Detail

Tender Details


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ለሚ ኩራ ቅ/ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ እቃዎችና የጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ለሚኩራ ቅ/ጽ/ቤት


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር

አሽ/ተሽ/ፍ/ቁ/ባለ/ለ/ቅ/መግዳ/2018/001

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ለሚ ኩራ ቅ/ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፡-

  • ሎት 1. የደንብ ልብስ
  • ሎት 2. ለህንፃ ቁሳቁስ ዕድሳት ጥገና ኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር በዓመት ውል ተገብቶ የሚሰራ
  • ሎት 3. ሌሎች አላቂ (የፅዳት) ዕቃዎች (6218)

ከላይ ከሎት 1 እስከ ሎት 3 የተዘረዘሩ እቃዎችና የጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  • ንግድ ምዝገባ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት TIN.NO፣ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ክሊራንስ፣ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ሰርተፍኬት ለእያንዳንዱ ሎት ማቅረብ አለባችሁ፡፡
  • ማስታወቂያው አየር ላይ የሚቆየው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ11ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጐ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጥዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  • የጨረታ ሰነዱን ከአዲስ አበባ ከተማ አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ለሚኩራ ቅ/ጽ/ቤት ካሊድ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ፋይናንስ ክፍል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ድረስ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት በተናጥል ብር 3,000 (ሶስት ሺህ ብር) C.P.O አሰርታችሁ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ውይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ፡- ከአያት አደባባይ ወደ ለሚኩራ ክ/ከተማ በሚወስደው መንገድ ካሊድ ህንፃ ላይ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር ፋይናንስ ክፍል ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911349273 ጠይቆ መረዳት ይቻላል፡፡

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ለሚ ኩራ ቅ/ጽ/ቤት

 

Save Tender