Tender Detail

Tender Details


በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ግዥ የጽህፈት መሳሪያ ግዥ፣ የደንብ ልብስ፣ የህንፃ መሳሪያ ግዥ፣ የፈርኒቸር ግዥ፣ የውሃ ዕቃ ግዥ፣ የሮቶ ግዥ፣ በዋን ዋሽ ፕሮጀክት የሚሠራ የሽንት ቤት ግንባታ የውሃ ፓምፕ ጥገና፣ የውሃ ግንባታ፣ ሞደስ ግንባታ፣ እንስኔተር ግንባታ፣ የውሃ ጥገና፣ የውሃ ታከር ጥገና፣ የከተማ ባውዛ ግዥ ናከነ ግንባታ የእንግዴ ልጅ መቅበሪያ ግንባታ፣ መንገድ ዳር ሽንት ቤት ግንባታ፣ የጥድ ሽያጭ፣ የመኪና መለዋወጫ ተመላሽ ሽያጭ እና የአስተዳደር ህንፃ ግንባታ ማስጨረሻ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል።

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ግዥ የጽህፈት መሳሪያ ግዥ፣ የደንብ ልብስ፣ የህንፃ መሳሪያ ግዥ፣ የፈርኒቸር ግዥ፣ የውሃ ዕቃ ግዥ፣ የሮቶ ግዥ፣ በዋን ዋሽ ፕሮጀክት የሚሠራ የሽንት ቤት ግንባታ የውሃ ፓምፕ ጥገና፣ የውሃ ግንባታ፣ ሞደስ ግንባታ፣ እንስኔተር ግንባታ፣ የውሃ ጥገና፣ የውሃ ታከር ጥገና፣ የከተማ ባውዛ ግዥ ናከነ ግንባታ የእንግዴ ልጅ መቅበሪያ ግንባታ፣ መንገድ ዳር ሽንት ቤት ግንባታ፣ የጥድ ሽያጭ፣ የመኪና መለዋወጫ ተመላሽ ሽያጭ እና የአስተዳደር ህንፃ ግንባታ ማስጨረሻ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት፡-

  1. ተጫራች በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት፡፡
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ/የሆነች፡፡
  3. የግብር ከፋይነት መለያ መረጃ ኮፒ እና የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው ያላት
  4. የግዥውን 3% መቁረጥ የሚችል/የምትችል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 100 ብር በመክፈል ካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ዞን ፋይ/ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 ቀርበው ሰነዱን መግዛት ይችላሉ
  6. የከተማ ባውዛ ግዥን ከነግንባታ /electro-mechanical grade-5 /ከዚያ በላይ ሆኖ መልካም ስራ አፈፃፀም ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል፡፡
  7. የአስተዳደር ህንጻ ማስጨረሻ ላይ መሳተፍ ሚችሉ GC ወይም BC 5 እና ከዛ በላይ ሆኖ ከዚህ ቀደም የግንባታ ዉል ያላቋረጠ፡፡
  8. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ግዥ 10,000 /አስር ሺህ ብር/፣ የጽህፈት መሳሪያ ግዥ 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/፣ የደንብ ልብስ 3,000 /ሶስት ሺህ ብር/፣ የህንፃ መሳሪያ ግዥ 5,000 /አምስት ሺህ ብር/፣ ፈርኒቸር ግዥ 10,000 /አስር ሺህ ብር/፣ የሽንት ቤት ግንባታ 10,000 /አስር ሺህ ብር/፣ የውሃ ፓምፕ ጥገና 5,000 /አምስት ሺህ ብር/ እንስነተር ግንባታ 5,000 /አምስት ሺህ ብር/፣ የውሃ ግንባታ 5,000 /አምስት ሺህ ብር/፣ ሞደስ ቤት ግንባታ 5,000 /አምስት ሺህ ብር/፣ የውሃ ታንከር ጥገና 5,000 /አምስት ሺህ ብር/፣ የውሃ ዕቃ ግዥ 5,000 /አምስት ሺህ ብር/፣ እንግዴ ልጅ መቅበሪያ 5,000 /አምስት ሺህ ብር/፣ የሮቶ ግዥ 2,000 /ሁለት ሺህ ብር/፣ መንገድ ዳር ሽንት ቤት ግንባታ 5,000 /አምስት ሺህ ብር/፣ የውሃ ጥገና 5,000 /አምስት ሺህ ብር/፣ የመኪና መለዋወጫ ተመላሸ ሽያጭ 10,000 /አስር ሺህ ብር/፣ የጥድ ሸያጭ 10,000 /አስር ሺህ ብር/፣ የከተማ ባውዛ ግዥ ናከነ ግንባታ 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ እና የአስተዳደር ህንፃ ግንባታ ማስጨረሻ 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ ለሁሉም ጨረታ CPO ንግድ ባንክ ማስገባት የሚችል/የምትችል። ለግንባታዎች ደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ ለውሃ ግንባታ Wር ለሌሎች ግንባታ GC ወይም BC ሆኖ አሸዋ 1ኛ ደረጃ አቅርበው የሚሠሩ (የጋምቤላ አሸዋ)
  9. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በፖስታ በማሸግ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስተዳደር ህንጻ ማስጨረሻ 30 ቀናት ለሌሎች 21 የስራ ቀናት ውስጥ በካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 በመቅረብ ለዚህ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚችል /የምትችል።
  10. ጨረታው በ21ኛው ቀን በ11፡00 ሰአት ታሽጎ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም፡፡
  11. ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዙት ብር ለተሸናፊው ወዲያውኑ ደረሰኙን ሲያቀርብ የሚመለስ ይሆናል።
  12. አሸናፊው ጨረታ ማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ እስከ 5ኛው ቀን ድረስ ውል ማስከበሪያ አስይዞ ውል የማይፈጽም ከሆነ ያስያዙት ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
  13. እያንዳንዱ ተወዳዳሪ ማሸነፉን ሲያረጋግጥ ዕቃዎቹን በካፋ ዞን ሳይለም ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት በጥራት ኮሚቴ ጥራቱን ሲያረጋግጥ ንብረት ክፍል ማስረከብ የሚችል/ የምትችል ።

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው። ጨረታው የሚታሸግበትና የሚከፈትበት ዕለት ሰንበት ወይም በዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።

 

ለበለጠ መረጃ:- 0917091150/0912877747/0917753737

 

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት

 

Save Tender