Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Railway Corporation (የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን)
  • Address ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ከጉምሩክ ኮሚሽን ፊት ለፊት ባቡር መሻገሪያው ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0963-576235
  • Websitehttps://erc.gov.et/
  • Deadline25 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security185,000.00 (አንድ መቶ ሰማንያ አምስት ሺህ ብር)
  • opening date2025-11-25 00:00:00
  • Categories Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts , Vehicle Spare Parts

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Ethiopian Railway Corporation (የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ERCDSPA ግ.ጨ.ቁ 01/2018

 

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1. የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና ተያያዥ እቃዎች አቅርቦት ግዥ

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡-

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት
  • የገብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት /ቲን/
  • ታክስ ክሊራንስ
  • ተጫራቾች በሽርክና በጥምረት በጋራ ወደም በቅንጅት የሚጫረቱ ከሆነ የመመስረቻ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው
  • ርክክቡ የሚፈጸምበት ቦታ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋናው መስሪያ ቤት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቀየው ለ30 (ሰላሳ) ቀናት
  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 185,000.00 (አንድ መቶ ሰማንያ አምስት ሺ/ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ በቅድመ ሁኔታ ሳይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ሆኖ ጨረታ ከተከፈተበት 60 (ስልሳ) ቀናት የሚቆይ መሆን ይኖርበታል።
  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖረሽን ዋና መ/ቤት በገዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 75 የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ።
  • ጨረታው አየር ላይ የሚውልበት ቀን 30/02/2018 ዓ.ም
  • ጨረታው የሚዘጋው:- 16/03/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ሆኖ በእለቱ ከሰዓት 9:30
  • ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በጨረታው አከፋፈት ላይ መገኘት የሚችሉ መሆኑ፤
  • የሚቀርበው እቃ አይነትና ይዘት በጨረታ ሰነዱ የተገለጹ መስፈርቶችን አሟልቶ መቅረብ የሚችል
  • ኮርፖሬሽኑ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በሚገኝበት አዲስ አበባ መሻለኪያ ከሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት የቀድሞው ሰራተኛ ክፍስ ጦር ግቢ በአካል ወይም በስልክ 0114702063/0114702064 መጠየቅ ይቻላል።

 

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን

አዲስ አበባ

 

Save Tender