በጉ/ክ/ከ/ወ/10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት አወዳድሮ መከራየትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 002/2018
በጉ/ክ/ከ/ወ/10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት አወዳድሮ መከራየትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 የህትመት ስራ ፣ ሎት 2 የካፌ መስተንግዶ ስራ፣ 3 የፕሪንተር፣ ኮምፒውተር ፣ የኮፒ ማሽን፣ ላፕቶፕ ጥገና፣ ሎት 4 የድንኳን ኪራይ እና የዲኮሬሽን ስራ ይፈልጋል፡፡
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
- የሚወዳደሩበትን የንግድ ዘርፍ የሚገልጽ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ኮፒ የተደረገ፤
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
- ተጫራቾች ከተፈቀደላቸው የንግድ ዘርፍ ውጪ መወዳደር አይችሉም፡፡
- የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
- በመንግስት ዕቃ ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ለሚያቀርቡት ዕቃ ያንዱን ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል ወይም ያቀረበው ዋጋ ቫትን እንዳካተተ ይወስዳል፡፡
- የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ በሁለት ፖስታዎች (ኦርጂናል እና ኮፒ) በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ጉለሌ ክ/ከ/ወ/10 ፋይናንስ ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 20 በመምጣት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1 ብር 10,000.00 /አስር ሺ ብር/፤ ሎት 2 ብር 5,000.00 /አምስት ሺ ብር) እና ሎት 3. ብር 5,000.00 /አምስት ሺ ብር/፣ ለሎት 4. ብር 10,000 /አስር ሺ ብር/ በባንክ በተመሰከረ (cpo) ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ። (ለሁሉም ሎቶች የሚገዛ ተጫራች በጥቅል ወይም በድምር በአንድ cpo ማቅረብ አይቻልም።)
- የጨረታ ዝርዝር የሚገልጽ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ኮፒ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ ከፍሎ መረከብ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በ10ኛው ቀን በ5፡30 ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 8:00 ሰዓት በፋይናንስ ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 20 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- አቅራቢዎች ለመወዳደር በመረጡት ዕቃ ለእያንዳንዱ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ናሙና ባላቀረቡባቸው የዕቃ አይነት ላይ መወዳደር አይችሉም፡፡
- ለሎት 1 ተጫራች በአንድ ዕቃ ላይ አንድ ዋጋና አንድ ናሙና ብቻ ማቅረብ አለባቸው ይህ ባይሆን ተጫራቹ ውድቅ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች ደረጃውን የጠበቀ ዕቃ እንዲያቀርቡ ይገደዳሉ፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ጽ/ቤቱ ለጨረታው ከቀረቡ እቃዎችና አገልግሎቶች ብዛት 20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ወይም ፋይናንስ ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 42 ሸጎሌ አንበሳ ጋራጅ ጎን ለጎን ሸጎሌ ጤና ጣቢያ አጠገብ
ስልክ ቁጥር- 011-259-56-93/0112-73-77-53
የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
