Tender Detail

Tender Details

  • Company Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ወርቁ ሰፈር (ውሃ ልማት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ መስጊዱ እካባቢ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ግቢ) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 11 17 51 51
  • Websitehttps://www.dce-et.com/
  • Deadline14 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security100,000.00
  • opening date2025-11-14 00:00:00
  • Categories Building Materials

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውል Supply and fix cable lader ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)


የጨረታ ቁጥር DCE/SF/158/2025

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውል Supply and fix cable lader ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

No.

 

የዕቃው ዓይነት

ፕሮጀክት

የጨረታ ቁጥር

የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ በብር

1.

Supply and fix cable lader

ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10

 

DCE/SF/158/2025

 

ህዳር 05/2018 ከጠዋቱ  4:00

ህዳር 05/2018 ከጠዋቱ 4:15

 

100,000

ስለሆነም :-

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፤ ሀጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ እና በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸው ከግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የተሰጠ የታደሰ ታከስ ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

2. ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ (Bid Bond) 120 ቀን ፀንቶ የሚቆይ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያው እንደ ተጫራቹ ምርጫ በቅድመ ሁኔታ ላይያልተመሰረተ በባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ወይም በባንከ የተሰጠ የተረጋጠ ቼከ (CPO) መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የመድን ድርጅቶች ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

3. አንድ ተጫራች መወዳደር የሚችለው በአንድ ዓይነት ምርት (ብራንድ) ብቻ ነው፡፡ በአማራጭ የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት በአቃቂ ቃሊቲ ከፍለ ከተማ ወረዳ 08 ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ ትምህርት ቤት አጠገብ (ቃሊቲ ቶታል አዲሱ ስታዲየም ጀርባ) አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራከሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት ግዥ ቡድን ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡

5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው ዝርዝር እና ብዛት መሰረት መሆን ይኖርበታል።

6. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር o11 4-40-34-34

ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72

ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ .0114-40-04-71/0114 42 07-96

አድራሻ፡- በአቃቂ ቃሊቲ ከፍለ ከተማ ወረዳ 08 ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ

ትምህርት ቤት አጠገብ (ቃሊቲ ቶታል አዲሱ ስታዲየም ጀርባ እንገኛለን፡፡

ድረ ገጽ:- www.dce.et.com

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ

Save Tender