Tender Detail

Tender Details

  • Company City Administration of Addis Ababa Construction Design, Building and Consultation Enterprise (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት)
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ቢሮ አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 4 62 14 57
  • Websitehttps://addisconstructionwork.gov.et/
  • Deadline04 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Securityለሎት 1፣ 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ ለሎት 2፣ 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ ለሎት 3፣ 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/
  • opening date2025-11-04 00:00:00
  • Categories Electrical And Electromechanical , Safety And Security , Vehicle (Garage Service) , Mechanical Work and Materials , Personal Protective Safety Equipment , Safety Clothe And Shoes , Sanitary Ware

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ አላቂ እቃዎች እና የተሽከርካሪ ጥገና ጋራዥ አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መፈጸም ይፈልጋል።

City Administration of Addis Ababa Construction Design, Building and Consultation Enterprise (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት)


 

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ አላቂ እቃዎች እና የተሽከርካሪ ጥገና ጋራዥ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ

የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/አ/ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/03/2018

 

ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች ማለትም፡-

  • ሎት 1. የአደጋ መከላከያና ደንብ ልብስ ዕቃዎች
  • ሎት 2. የንጽሕና መጠበቂያ እቃዎች
  • ሎት 3. የተሽከርካሪ ጥገና ለከባድ፣ ለቀላልና ለማሽነሪ ጋራዥ አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም

  1. በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆናቸው ማስረጃ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል በኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት C.R.D.A አጠገብ በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1፣ 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ ለሎት 2፣ 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ ለሎት 3፣ 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የ90 ቀናት የባንክ ዋስትና (unconditional bid bond guarantes) ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሰነድ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአሥር ተከታታይ የሥራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በአሥራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 በግዥ ዳይሬክቶሬት ተሳታፊዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  4. ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ:‐ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራከሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት ከሲ.አር.ዲ.ኤ አጠገብ

ስልክ ቁጥር 011 4 62 14 57/ 0928 74 21 21

 

ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት

 

Save Tender