Tender Detail

Tender Details


የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት ሎት አንድ- የCIP ማሽን አገልግሎት የሚውል የፓወር ኢንቨርተር 12 KW አቅርቦት እና ሎት ሁለት፡- የCCTV ካሜራ ጥገና ከነእቃው አቅርቦትና አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው በዘርፉ የተሰማሩ አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Educational Materials Production and Distribution Enterprise (የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት)


 

በድጋሚ የወጣ የCTP ማሽን አገልግሎት የሚውል የፓወር ኢንቨርተር 12 KW አቅርቦትና የአገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር EMPDE/NCB/08/2018

 

ድርጅታችን ሎት አንድ- የCIP ማሽን አገልግሎት የሚውል የፓወር ኢንቨርተር 12 KW አቅርቦት እና ሎት ሁለት፡- የCCTV ካሜራ ጥገና ከነእቃው አቅርቦትና አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው በዘርፉ የተሰማሩ አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. በዘርፉ ተዛማጅነት ያለው የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ ደብዳቤ፣ የተ.እ.ታ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ ግብር ከፋይ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢ ምዝገባ ሰርተፍኬት መሆኑን።
  2. ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 600 /ስድስት መቶ ብር/ በመክፈል ከትም/መሣሪ/ማም/ማከ/ድርጅት ዘወትር በሥራ ሰዓት ጠዋት 2፡00 ሰዓት እስከ 6፡30 ሰዓት እንዲሁም ከ7፡30 ሰዓት እስከ 10፡30 ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 35 መውሰድ ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ብር 100,000.00 (መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. ጨረታው ጥቅምት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል፡፡
  5. ከላይ የተዘረዘሩትንና በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተመለከቱትን ግዴታዎች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡
  6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የድርጅቱ አድራሻ፡- ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሆሊ ሲቲ ሴንተር ሕንፃ ሲደርሱ ወደ ቀኝ ታጥፎ ይገኛል፡፡

 

ለበለጠ መረጃ:- Tel /0116 -46-34 81 መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት

 

Save Tender