Tender Detail

Tender Details


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ


የጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

 

የግዥው መለያ ቁጥር:- BOHEA-PPAD-NCB-Recurrent & Other-2018 Budget

ምድብ

የዕቃው አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

ሎት አንድ

የተለያዩ የህትመት አገልግሎት

8000

ሎት ሁለት

የፅህፈት መሳሪያዎች

3000

ሎት ሶስት

የዕዳት እቃዎች

5000

ሎት አራት

የሰራተኞቸ የደንብ ልብስ /ጫማ/ (በድጋሚ የወጣ)

1000

ሎት አምስት

የሰራተኞች የደንብ ልብስ ሰፌት አገልግሎት (በድጋሚ የወጣ)

1000

ሎት ስድስት

የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ማሽን ቶነር

15000

ሎት ሰባት

የፎቶ ኮፒ እና መጠረዝ፣ ብሮሸር ሊፍሌት፡ መጽሄት፣ ወዘተ የዓመት ውል የሚገባባቸው ህትመት

2000

ሎት ስምንት

ቋሚ እቃዎች :- መጋረጃ፡ ምንጣፍ፣ የአበባ ማስቀመጫ ከነ አበባው! የኤሌክትሪክ ማጽጃ /Dust Clener Electrical/

10000

ሎት ዘጠኝ

የመኪና ጎማ እና የተለያዩ የመኪና ውስጥ መገልገያዎች

10000

 

1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና በዘርፉ የተሰማሩ መሆን ይኖርባቸዋል፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የቫት ተመዝጋቢ ሆነው ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣ መለያ ቁጥር/ቲን ነበር ያላቸው መሆን አለበት፡፡

 

2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከላይ የተጠቀሰውን ብር በየሎቱ ለየብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል

 

3. የጨረታ አሸናፊዎች አሸናፊነታቸው ከተገለፀ በኋላ ያሸነፉበትን ዕቃ ወይም አገልግሎት 10% የውል ማስረከቢያ ሲ ፒ ዮ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ቢድ ቦንድ ማስያዝ አለባቸው

 

4. ተጫራቾች ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ፋይናንስ ዳይሬከቶሬት ብር 200 በየሎቱ በመከፈል ከመንግሥት ግገዢ ዳይሬክቶሬት እስከ 10ኛው የሥራ ቀን ድረስ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ

 

5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ ክኛው የስራ ቀን 3፡45 ድረስ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል

 

6. መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልቶ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተምና ፊርማ አድርጎ ያላቀረበ ተጫራች ተቀባይነት አይኖረውም

 

7. ተጫራቶች የሚጫረቱበትን የመጫረቻ ሰነድ ፋይናንስ ዋና እና አንድ ኮፒ እንዲሁም ቴከኒካል ዋና እና አንድ ኮፒ ለየብቻ በማድረግ መቅረብ ይኖርበታል

 

8. ጨረታው የሚዘጋበት ቀን የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣ ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን ጠዋት 3፡45 ታሽጎ በዕለቱ 4፡15 በመ/ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ ይሆናል

 

9. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው

አድራሻ፡- ፒያሳ ወረዳ 1 ኤንሪኮ ኬክ ቤት አጠገብ ዋስትና የነበያ ማእከል ህንፃ 7ኛ ፎቅ ግዢ ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር-- 011-8-33-251 01/0911130194109159836

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ

Save Tender