Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጰያ ክልል በስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address በስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-08-19-14-58
  • Website
  • Deadline16 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • Bid Security30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር)
  • opening date2025-10-16 00:00:00
  • Categories Stationery Materials

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የእስቴሽነሪ ወይም የጽህፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በማዕከላዊ ኢትዮጰያ ክልል በስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የእስቴሽነሪ ወይም የጽህፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ላይ

  • በመስኩ የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  • የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ እና ከግብር ዕዳ ነፃ ስለመሆናቸው እንዲሁም የመንግስት መስሪያ ቤቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ ጊዜው ያላለፈበት ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡
  • የምዝገባ ሰርተፍኬት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.አ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች በጨረታው ያሸነፉትን እቃ አለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ገቢ ማድረግ አለባቸው።
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ የትራንስፖርት የማስጫኛና የማውረጃን ጨምሮ በጨረታ ሰነድ ላይ መሙላት አለባቸው።
  • አንዱ ባቀረበው ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ስለእቃዎቹ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 400 (አራት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሰነድ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት በአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10 (አስር) በመምጣት ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነድ መግዛት የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት 01 (አንድ) ኦርጂናል እና 01 (አንድ) ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ ባለው 16ኛው የስራ ቀን እስከ ቀኑ 6፡30 ሰዓት ድረስ በአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዚሁ ዕለት ከቀኑ 6፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፡-

  • ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መበቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
  • የተወዳዳሪ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታውን መክፈቻ ቀን አይለወጥም።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር :- 09-08-19-14-58 ወይም 09-12-71-97-62 ይደውሉ።

 

በማዕከላዊ ኢትዮጰያ ክልል በስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender