Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ
  • Address ቦንጋ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0473312555
  • Website
  • Deadline27 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-09-27 00:00:00
  • Categories Vehicle tire

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች የሚሆን የተሽከርካሪ ጎማ ለ1 ዓመት በሚቆይ የማዕቀፍ ግዥ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ 2018 በጀት ዓመት በክልሉ ስጥ ለሚገኙ የመንግስት /ቤቶች የሚሆን የተሽከርካሪ ጎማ 1 ዓመት በሚቆይ የማዕቀፍ ግዥ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች -

  • በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ የአቅራቢነት ሰርተፊኬትየቲን/TIN/ እና የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ
  • ተጫራቾች የጨረታ ሜንት ሊገዙ ሲመጡ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ የአቅራቢነት ሰርተፊኬት የቲን /TIN/ እና የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ኦርጅናሉን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አቅርበው እንዲመሳከር የማድረግ ግዴታ አለባቸው
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ/ ዘወትር በስራ ሰዓት ለተከታታይ 15 ቀናት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የግዥ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ስም በተከፈተው አካውንት ቁጥር 1000454348471 ግቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይጠበቅባቸዋል።
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ .. /C.P.O/ 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ/ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የግዥ ፋይናንስ ዳይሬቶሬት ስም በማሰራት ከጨረታው ሰነድ ጋር በማዘጋጀት እያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በመጻፍ በሰም// በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናልና ኮፒ በማዘጋጀት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት ባሉ የስራ ቀናት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ዘርፍ በመቅረብ ለዚሁ ሥራ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ስጥ ማስገባት ይችላሉ
  • የጨረታው ሳጥን 16ኛው ቀን 800 ሰዓት ታሽጎ በዚያ ዕለት ከቀኑ 8:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ቢሮ ላይ ይከፈታል፡፡
  • የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል በመፈቻ ዕለት የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ያለመገኘት የጨረታ ፈት ሂደት እያስተጓጉልም
  • /ቤቱ ጨረታ በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

 

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝ//ፋይናንስ ቢሮ

 

Save Tender