Tender Detail

Tender Details


በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ ቦንጋ ትምህርት ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዘመን ለኮሌጁ ትም/ት አገልግሎት የሚውሉ፡- የኔትወርክና ኮምፒውተር መለዋወጫዎች የጽህፈት መሳሪያዎች የጽዳት ዕቃዎች የተለያዩ የህንጻ ጥገና ዕቃዎች ህትመት የመኪና ጎማ የመኪና ጥገናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

Bonga College of Education (ቦንጋ የትምህርት ኮሌጅ)


                                                  ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ ቦንጋ ትምህርት ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዘመን ለኮሌጁ ትም/ት አገልግሎት የሚውሉ፡- 

  1. የኔትወርክና ኮምፒውተር መለዋወጫዎች

  2.  የጽህፈት መሳሪያዎች

  3.  የጽዳት ዕቃዎች 

  4. የተለያዩ የህንጻ ጥገና ዕቃዎች 

  5. ህትመት

  6. የመኪና ጎማ 

  7. የመኪና ጥገናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: 

በዚሁ መሠረት በጨረታው ስመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፦

 * በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፣ 

*ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣

 * የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው፣

 * የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው

 * ሌሎች በተጫራች መመሪያ መ/ቤቱ የሚጠይቃቸውን መረጃዎች የሚያሟሉ ድርጅቶች ቀርበ⫃ መወዳደር ይችላሉ:: 

 

  1. ተጫራቾች በመ/ቤቱ የተዘጋጀውን ዝርዝር የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ከኮሌጁ ግዥ ንብ/አስ/ዳይሬከቶሬ ክፍል መውሰድ የማይመለስ 300/ሶስት መቶ ብር /በመክፈልና ዋጋ በመሙላት መወዳደር ይችላሉ 

  2.  ተጫራቾች የዕቃ ዋጋ ከሞሉ በኋላ ለጨረታው ማስከበሪያ የጨረታውን ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል:: 

  3. ተጫራቾች አሸናፊ መሆናቸው ሲረጋገጥ የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO 10% ማስያ ይጠበቅባቸዋል:: 

  4. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ 16 ተከታታይ ቀናት ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን ከቀ 2:30 ሰዓት ታሽጎ በ16ኛው ቀን ጠዋት 3:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበ ቦንጋ የትምህርት ኮሌጅ ግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ጨረታ ክፍል ይከፈታል:: 16ኛው ጨረ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል:: 

  5. በጨረታ ሳጥን አከፋፈት ወቅት ሥነ-ስርዓት ላይ ተጫራቾች አለመቅረብ የጨረታው አከፋፈ አያስተጓጉልም::  

  6. በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ያሸነፋቸውን ዕቃዎች እስከ ቦንጋ የትምህርት ኮሌጅ ድረ አቅርቦ ማስረከብ አለበት:: 

  7.  መ/ቤቱ ለዕጩ ተጫራቾች በጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ ላይ የገለጻቸው የጨረታ ስነ-ስርዓቶች መስፈርቶችና ሌሎች መረጃዎች በጨረታ ሰነዱ ላይ ከገለጻቸው የሚለዩ ከሆነ በጨረታ ሰነዱ ላይ የገለጻቸው የበላይነት ይኖራቸዋል:: 

  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሲገዙ የተጫራች መመሪያ አብሮ መያያዙን ማረጋገጥ እና መመሪያውን መከተል ይኖርባቸዋል:: 

  9.  ተጫራቾች የሚያቀርቡት ማንኛውም የመጫረቻ ሰነድ ጨረታው በወጣበት ቋንቋ መሆን ይጠበቅበታል:: 

  10. ኮሌጁ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 

                                                              በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ት/ቢሮ ቦንጋ የትምህርት ኮሌጅ

Save Tender