Tender Detail

Tender Details


በየካ ክ/ከ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት አመት በመንግስት ከተመደበለት ትሪዠሪና የውስጥ ገቢ መደበኛ በጀት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በአገር አቀፍ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በየካ ክ/ከተማ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ


 

ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨ.መ.ቁ. KVMHC-001/18

 

በየካ ክ/ከ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት አመት በመንግስት ከተመደበለት ትሪዠሪና የውስጥ ገቢ መደበኛ በጀት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በአገር አቀፍ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት-1፡- የደንብና ስራ ልብስ ጨርቅ እና ስፌት          ሎት-6፡- የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ዕቃዎች እና ጥገና

ሎት-2፡- የጽህፈት መሳሪያዎች                           ሎት-7፡- የህንፃ ተገጣጣሚዎችና የጥገና ዕቃዎች

ሎት-3፡- የተለያዩ ህትመቶች                             ሎት-8፡-ፕላንት ማሽነሪና መሳሪያዎች

ሎት-4፡- የጽዳት ዕቃዎች                                 ሎት-9፡- ህንፃ ቁሳቁስና ተገጣጣሚዎች

ሎት-5፡- የእቃ መጫኛ ትራንስፖርት አገልግሎት

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች፦

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት የቲን (TIN) እና የቫት (VAT) ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
  2. አሸናፊ ተጫራች ድርጅቶች ውል ለመውሰድ በቅድሚያ በጨረታ ያሸነፉበትን ጠ/ዋጋ 10% ውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ በእያንዳንዱ ሎት ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከተቋሙ ረዳት ፋይናንስ ክፍል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302 በመውሰድ እና የጨረታ ሰነዱ ላይ የሚጫረቱበትን ዋጋ ከነቫት በመሙላት እና ስም፣ ፊርማና የድርጅቱን ህጋዊ ማህተብ በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ በመ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/

 

ሎት

1

2

3

4

5

6

7

8

9

ብር

10,000.00

10,000.00

5,000.00

10,000.00

…

5,000.00

20,000.00

20,000.00

20,000.00

 

  1. ጨረታው የሚከፈተው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነድ ማስገባት የምትችሉ ሲሆን በዚሁ ቀን 3፡30 ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በይፋ ይከፈታል።
  2. የአገልግሎት ጊዜ ለሚጠይቁ ዕቃዎች በትንሹ ከአንድ አመት በላይ እና በግልጽ የሚታይ መሆን አለበት፡፡

ጤና ጣቢያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፡- ዳግማዊ ሚኒሊክ ሆስፒታል ጀርባ፣ የካ ክ/ከ ወረዳ 4 አስተዳደር ጽ/ቤት ጎን

ለበለጠ መረጃ ፡-  011-220-624/0350

 

በየካ ክ/ከ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ

 

Save Tender