በየካ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተደዳርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለኤጀንሲ የጥበቃ አገልግሎት መስጠት ይፈልጋል፡፡
በየካ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተደዳርና ፋይናንስ ጽ/ቤት
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/2017
በየካ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተደዳርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለኤጀንሲ የጥበቃ አገልግሎት መስጠት ይፈልጋል፡፡
|
ሎት ቁጥር |
የአገልግሎት አይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ ምርመራ ሲፒኦ |
ምርመራ
|
|
ሎት.1 |
የጥበቃ አገልግሎት |
20,000.00 |
|
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ይጋብዛል።
1. ተጫራቾች በሚሳተፉበት የግዥ የጥበቃ አገልግሎት ዓይነት በዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ፤ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀትና የአቅራቢነት ምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3. የዘመኑን ግብር ስለመከፈላቸው ከሚመለከተው የገቢ ግብር ባለስልጣን ከሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
4. 24 ሰአትስራ 48 ሰአት እረፍት ፤ የጥበቃ ሙያ ፈቃድ ያለው፤ከፊደራል ፖሊስ የተሰጠ ፤ ደረጃ 1 የፍቃድ አይነት የተሟላ ቢሮ፤ ተሽከርካሪ ፤ የስልጠና ቦታ ያለው /ካርታ / የኪራውል ማቅረብ የሚችል ፤ኢንሹራንስ የገባ፤ የመልካም ስም ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል ፤በአገልግሎቱ ቢያንስ ከ3- አመት በላይ ልምድ ማቅረብ የሚችል፤ መንግስት ያወጣውን የ80/20 ከፍያ ለሰራተኞቹ ተግባራዊ ማድረጉን መረጃ የሚያቀርብ፤ተቀባነትና ሳቢ የሆነ ዩኒፎርም ያለው የሚያቀርብ ፤ የአገልግሎቱ ማስፈጸሚያ በጀት ፤መዋቅር አደረጃጀት ማቅረብ የሚችል ና የወጣውን መስፈርቱን የምታሟሉ እንድትጫረቱ ይጋብዛል፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሎት.1 /20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) በየካ ከፍለ ከተማ ፐብሊከ ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት ስም የተዘጋጀ በባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወዘተ ከኦርጅናል ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ በሚገባ በመሙላት ይህ ማስታወቂያ እየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይየሥራ ቀና ውስጥ በሥራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ኦርጅናል እና ኮፒውን በሎት በመለየት በተለያየ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ዋና እና ኮፒ መሆኑን በመግለፅ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
8. የጨረታ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 7ኛ ፎቅ በሚገኘው የመንግስት ግዥ ቡድን ቢሮ ውስጥ ይከፈታል፡፡
9. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ስርዝ ድልዝ የሌለበት እና ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆኑን መግለፅ ይኖርባቸዋል፡፡ የቀረበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆኑና አለመሆኑ ካልተገለፀ የቀረበው ዋጋ ቫትን እንዳካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
10. የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዠ የሚችል መሆን አለበት፡፡
11. ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን ያላሟላ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉበሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ አድራሻ ፡-መገናኛ ማራቶን ሕንፃ ፊትለፊት በሚገኘው የየካ ከፍስ ከተማ አስተዳደር ህንፃ
7ተኛ ፎቅ ስልክ 0118-93-19-00/0910547564
በየካ ክፍስ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተደዳርና ፋይናንስ ጽ/ቤት
