Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)
  • Address Bole Road, behind Dembel City Center, Seid Yassin Building., addis ababa,Ethiopia, Phone: 011-1-569992
  • Websitehttps://commercialnominees.com/
  • Deadline18 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Securityለ የሎቱ ይለያያል
  • opening date2025-08-18 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Catering And Cafeteria Services

ኮሜርሻል _ ናሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር አዲስ ላስገነባው የሥልጠና ማዕከል ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል::

Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)


ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ

Commercial Nomminess PLC

የጨረታ ማስታወቂያ

CN/NCB/05/18

ኮሜርሻል _ ናሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር አዲስ ላስገነባው የሥልጠና ማዕከል አገልግሎት መስጠት የሚችሉ፡-

ሎት 1፡- የሻይ ቡና አገልግሎት (Cafeteria Service) መስጠት የሚችሉ ድርጅቶችን

ሎት 2፡- የኤል.ኢ.ዲ ስክሪን ተሸካሚ ብረት (Screen Scafolding)

ሎት 3፡- የተለያዩ የጽዳት እቃዎች (የዱቄት ሳሙና፣ ፈሳሽ ሳሙና፣ የልብስ ሳሙና፥ በረኪና፣ ዲቶል ወ.ዘ.ተ)

በማዕቀፍ ግዢ ውል በመግባት

ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል:: በመሆኑም ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ እና የዕቃው ዝርዝር መግለጫ በተለየ በስም በታሸገ ፖስታ እንዲሁም ዕቃዎቹን የምታቀርቡባቸውን ዋጋ በተለየ በሰም በታሸገ ሁለተኛ ኢንቨሎፕ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 2፡00 6፡00 እንዲሁም ከሠዓት 7፡00 -11፡000) ማግኘት ይቻላል:: የጨረታ ማስከበሪያ ብር ለሎት 1 ብር 25,000.00፣ ለሎት 2 እና ለሎት 3 ብር 100.00 ለእያንዳንዱ ሎት በባንክ በተረገጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል::

ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ነሐሴ 12 ቀን 2017 ዓ.ም 4፡00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ:: ጨረታው በዚሁ ዕለት በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል:: በሎት 2 ያሸነፈው ተጫራች የዕቃዎች ርክክብ የሚደረግበት ቦታ ገርጂ የድርጅቱ የዕቃ ግምጃ ቤት ይሆናል:: ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ወጪ ይደረጋል::

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ

ቦሴ መንገደ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ

ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር 011-1-569992

አዲስ አበባ

Save Tender