Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደሴ ሪጅን
  • Address ደሴ ከተማ ሸል ጎልደን ጌት ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የኢ/ኤ/አገ/ ደሴ ሪጅን ፋይናንስ ቢሮ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0935815152
  • Website
  • Deadline21 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-21 00:00:00
  • Categories Machinery , Metals And Metal Working , Printer And Photocopy Machine

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደሴ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደሴ ሪጅን


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ EEU/D/R/012/2017

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደሴ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብም ሆነ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

 

ሎት

የሚወገደው ንብረት

የሚገኝበት ቦታ

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/

የጨረታ መዝጊያ

የጨረታ መክፈቻ

1

ያገለገሉ በርሜሎች

ደሴ ሪጅን ዕቃ ግምጃ ቤትና ሰብስቴሽን

በቁጥር

200

40,000.00

ሀምሌ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት

ሀምሌ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት

2

የማያገለግሉ ብረታ ብረቶች

ደሴ ሪጅን ዕቃ ግምጃ ቤትና ሰብስቴሽን

በኪሎ

7,000

46,000.00

3

የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ማጠቢያዎች

ደሴ ሪጅን ዕቃ ግምጃ ቤት

በቁጥር

5

4,000.00

4

የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ፕሪንተሮች

ደሴ ሪጅን ዕቃ ግምጃ ቤት

በቁጥር

47

4,000.00

 

 

  1. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታውን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድርጅታችን አካውንት ቁጥር በኢ/ኤ/አዝ/ ደሴ ሪጅን ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000151866248 ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 350.00 (ሶስት መቶ ሃምሳ ብር) ገቢ በማድረግ ዘወትር በስራ ሰዓት በደሴ ከተማ መናፈሻ ክፍለ ከተማ ፀደይ ባንክ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ የኢ/ኤ/አገ/ ደሴ ሪጅን የሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 016 በመምጣት የሚወገዱትን ንብረቶች ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
  2. ተጫራች ማስታወቂያውን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ ገዝተው ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ፣ ከሰአት 7፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ንብረቶቹ በሚገኙበት ደሴ ሪጅን ዕቃ በግምጃ ቤት እና ደሴ ሰብስቴሽን በመሄድ መመልከት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /Bid Security/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን እና የጨረታ ማስከበሪያቸውን በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ስማቸውን እና የጨረታ ቁጥሩን እንዲሁም የተወዳደሩበትን ሎት በመግለጽ ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ድረስ ብቻ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  5. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት/ባይገኙም በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በደሴ ሪጅን የሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ፀደይ ባንክ ህንፃ ምድር ቤት ቢሮ ቁጥር 16 ይከፈታል።
  6. ተጨማሪ ማብሪሪያ ካስፈለ በስልክ ቁጥር 091320949/0910791396 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
  7. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልሙ ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደሴ ሪጅን

 

Save Tender