Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Address አርሲ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-1-16-04-18
  • Website
  • Deadline28 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-28 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working , Forest And Tree Sales

በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ 1/በአዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት 2/ በአርባ ጉጉ ዲስቲሪክት 3/ በጭላሎ ጋለማ ድስትሪክት 4/በሻሸመኔ ዲስትሪክት 5/ በጋምቦ ዲስትሪክት የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድላ ፣ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


 

የቁም ባህር ዛፍ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ‐02/2017

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ

 

በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ 1/በአዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት 2/ በአርባ ጉጉ ዲስቲሪክት 3/ በጭላሎ ጋለማ ድስትሪክት 4/በሻሸመኔ ዲስትሪክት 5/ በጋምቦ ዲስትሪክት የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድላ ፣ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ፡-

  1. የግንድላ ወይም የአጣና ወይም የእንጨት መሰንጠቂያ ፍቃድ ያላቸው፣የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ቫት (VAT) ተመዝጋቢ እና “TIN Number” ያላቸው ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች እንድሁም ስለጫረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጫረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጫረት ሰነዱን ነጌሌ አርሲ ከሚገኘው ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመግዛት በጫረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ለ10 ቀናት (አስር) አየር ላይ ይቆያል።
  3. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን ትክክለኛ ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል።
  4. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበረያ ዋስትና (Bid bond) የሚሆን ከሚያቀርቡት ጠቅላላዋጋ አምስት ፐርሰንት (5%) በማስላት በቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ባንኮች በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO) ማስያዝ ይኖርበታል።
  5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 046 611 60418/03-92 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

 

የኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

 

Save Tender