Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Address አርሲ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-1-16-04-18
  • Website
  • Deadline10 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-10 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working , Furniture

በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ 1/ በጭላሎ ጋለማ ዲስትሪክት 2/ በሻሸመኔ ዲስትሪክት 3/ በአዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት 4/ በአርባ ጉጉ ዲስትሪክት 5/ በጋምቦ ዲስትሪክት የተለያዩ የቁም ባሕርዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


 

የቁም ባህር ዛፍ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ-04/2016 ለአንደኛ ጊዜ የወጣ

 

በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ 1/ በጭላሎ ጋለማ ዲስትሪክት 2/ በሻሸመኔ ዲስትሪክት 3/ በአዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት 4/ በአርባ ጉጉ ዲስትሪክት 5/ በጋምቦ ዲስትሪክት የተለያዩ የቁም ባሕርዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ፡-

  1. የግንድላ ወይም የአጣና ወይም የእንጨት መሰንጠቂያ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ቫት (VAT) ተመዝጋቢ እና “TIN Number” ያላቸው ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች እንዲሁም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ነጌሌ አርሲ ከሚገኘው ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣበትን ቀን ጨምሮ ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ይቆያል።
  3. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን ትክክለኛ ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል።
  4. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የሚሆን ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ አምስት ፐርሰንት (5%) በማስላት በቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ባንኮች በባንከ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO) ማስያዝ ይኖርበታል።
  5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 046 611 0418/0392 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

 

የኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አሪሲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት

 

Save Tender