Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት
  • Address አፍንጮ በር ፍቅር ኘላዛ ቢሮ ቁጥር 402 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115573176
  • Websitehttps://www.ppa.gov.et/
  • Deadline14 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-14 00:00:00
  • Categories Stationery Materials

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለበጀት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች ዕቃዎች ግዥን በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለበጀት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች ዕቃዎች ግዥን በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም:- የጨረታ ቁጥር AAPPPDS/FA/NCB/PG/54/08/2017

  1. መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ሚያዝያ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 20 ተከታታይ ቀናት 2፡30 እስከ 11፡30 በአገልግሎቱ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 306 በአካል በመቅረብ የማይመለስ ብር 1500.00/ አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  2. ጨረታው ሚያዚያ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ20 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡
  3. ጨረታው ግንቦት 06 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዛው ዕለት 4:30 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ስድስት ኪሎ አምስተኛ በር አፍንጮ በር ፍቅር ፕላዛ ህንጻ የመሰባሰቢያ አዳራሽ 5ኛ ፎቅ ላይ ይከፈታል፡፡
  4. የጨረታ ማስከበሪያ:-

ምድብ ቁጥር

የምድብ መግለጫ

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር ወይም ተመጣጣኝ በዩሮ/በዩኤስዲ

ምድብ አንድ

የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች ዕቃዎች

500,000.00 ብር

  1. አገልግሎቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡- ስድስት ኪሎ አምስተኛ በር አፍንጮ በር ፍቅር ፕላዛ ህንጻ ላይ ይገኛል፡፡

ስልክ ቁጥር: +251-115573170/251-115-57-81-26/+251-118-26-62-35

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ

አገልግሎት (የመ/ግ/ን/ማ/አገልግሎት)

 

Save Tender