Tender Detail

Tender Details

  • Company የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ
  • Address ሀዋሳ ከተማ አዲሱ ከተማ አስተዳደር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 54 ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-212-13-34
  • Website
  • Deadline03 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-03 00:00:00
  • Categories Electrical And Electromechanical

የሀዋሳ ከተማ አስ/ገቢዎች ባለሥልጣን ዋ ቅ/ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (Scanjet Enterprise Flow 7500 Flatbed Scanner, UPS Battery 3000w, Crimper, Jester, DVD, External Hard disk SSD) የተለያዩ ብዛት ያላቸውን ስለተፈለጉ ግዥ ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሀዋሳ ከተማ አስ/ገቢዎች ባለሥልጣን ዋ ቅ/ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (Scanjet Enterprise Flow 7500 Flatbed Scanner, UPS Battery 3000w, Crimper, Jester, DVD, External Hard disk SSD) የተለያዩ ብዛት ያላቸውን ስለተፈለጉ ግዥ ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች መወዳደር ይችላሉ፡-

  1. በሥራ መስኩ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ ፣
  3. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፣
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር፣ 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) በባንከ የተረጋገጠ (የተመሰከረ) በባንክ የተረጋገጠ (የተመሰከረ) ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም ቢድ ቦንድ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. የጨረታ ሰነዱ ከሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ መምሪያ ከግዥ ንብ/አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 /ለአስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናትን በመጠቀም ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ
  6. የጨረታ ሰነዱ በሰም ለየብቻው በታሸገ ኤንቬሎፕ አንድ ኦሪጂናል እና ሁለት ኮፒ ፋይናንሻል እና አስፈላግ የሆኑት በስፔክዮ የተቀመጡ ቴክኒካል ሰነዶችን አሟልቶና አያይዞ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 (አሥራ አምስት) ተከታታይ ቀናት በፋይ/ኢኮ/ልማ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 54 (ግዢ ኬዝ ቲም) ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  7. ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 3፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ከቀኑ 3፡30 ሠዓት በቢሮ ቁጥር 54 ይከፈታል። ይህ ቀን በበዓላት ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሠዓት የሚታሸግና የሚከፈትበት ቀን ይሆናል። የበዓል ቀን ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።
  8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ስልክ ቁጥር፡-046-212-1334

 

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ና/ኢኮ/ል/መምሪያ

ሀዋሳ

 

Save Tender

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ያገለገሉ ትራንስፎርመሮች (ስክራፕ) የሐራጅ ሽያጭ

READ MORE
በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የመንገድ መብራት (Street Light Smart Pole) ግንባታ ጨረታ

READ MORE
ድርጅታችን ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የፓወር ፋክተር ኮሬክተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገጠም ይፈልጋል::

READ MORE
Development Bank of Ethiopia extends the deadline for Rack-Mountable 2KVA UPS (Lot-1), IBM TS-4300 T...

READ MORE