Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)
  • Address Bole Road, behind Dembel City Center, Seid Yassin Building., addis ababa,Ethiopia, Phone: 011-1-569992
  • Websitehttps://commercialnominees.com/
  • Deadline23 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-23 00:00:00
  • Categories Vehicle tire , Used Items , Printer And Photocopy Machine

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለቤትነት የተቋቋመ ድርጅት ሲሆን ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፤ የመኪና ጎማ፣ ፕሪንተር፤ ካዝና፣ ላሜራ፣ ቆርቆሮ፣ ያገለገሉ ልዩልዩ ዕቃዎች እንዲሁም አዲስ ካርቶን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)


 

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር

Commercial Nomminees PLC

ያገለገሉ ዕቃዎች ጨረታ ማስታወቂያ

CN/DE/01/17

 

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለቤትነት የተቋቋመ ድርጅት ሲሆን ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፤ የመኪና ጎማ፣ ፕሪንተር፤ ካዝና፣ ላሜራ፣ ቆርቆሮ፣ ያገለገሉ ልዩልዩ ዕቃዎች እንዲሁም አዲስ ካርቶን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

በመሆኑም በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የንግድ ማእከል ጀርባ የሚገኘው ህንጻ ላይ 5ኛ ፎቅ ግዢ ዋና ክፍል የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት 2፡00-6፡00 እንዲሁም ከሠዓት 7፡00 -11፡00 ማግኘት ይቻላል:: ተጫራቾች የዕቃዎቹን ሁኔታ ገርጂ ጉና ንግድ ሥራ ድርጅት የሚገኝበት ግቢ ውስጥ በመገኘት በሚወጣው የግዜ ሰሌዳ መሰረት ዕቃዎቹን በአካል መመልከት ይችላሉ::

ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ መንገድ ደንበል ንግድ ማእከል ጀርባ በሚገኘው ህንጻ አምስተኛ ፎቅ ግዢ ዋና ክፍል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ ሚያዚያ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ:: ጨረታው በዚሁ ዕለት ጠዋት በ4፡30 ተጫራቾች በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር

ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማእከል ጀርባ

አዲስ አበባ

ኢትዮጵያ

 

Save Tender