Tender Detail

Tender Details

  • Company Kombolcha Customs Branch (የኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት)
  • Address Ethiopia Kombolcha City, Kembolcha, Ethiopia, Phone: 0116730520
  • Website
  • Deadline20 Feb 2025, 9:50 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Machinery

የኮምቦልቻ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት በደብረ ብርሀን ኢንዱስትሪ ፓርክ SUN APPAREL MANUFACTURING PLC ስም በግብር / ከፋይ መለያ ቁጥር 61523999 በኢትዮጵያ ተመዝግበው በኢንቨስትመንት አዋጅ ቁጥር 1180/2020 አንቀጽ 11 ንኡስ አንቀጽ 3 መሰረት የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቱን ሳይጀምሩ ከ2 አመት በላይ በመቆየቱ ማሽነሪዉ ለሽያጭ ጨረታ ቀርቧል፡፡ በመሆኑም ለተቋማችን ያልተከፈለ እዳ ስለአለበት እዳዉን ከፍሎ የማምረት ሂደት የሚጀምር ወይም የሚወስድ የተለያዩ የፋብሪካ ማሽነሪ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ መሽጥ ይፈልጋል፡፡

Kombolcha Customs Branch (የኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት)


 

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 15/2017

 

የኮምቦልቻ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት በደብረ ብርሀን ኢንዱስትሪ ፓርክ SUN APPAREL MANUFACTURING PLC ስም በግብር / ከፋይ መለያ ቁጥር 61523999 በኢትዮጵያ ተመዝግበው በኢንቨስትመንት አዋጅ ቁጥር 1180/2020 አንቀጽ 11 ንኡስ አንቀጽ 3 መሰረት የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቱን ሳይጀምሩ ከ2 አመት በላይ በመቆየቱ ማሽነሪዉ ለሽያጭ ጨረታ ቀርቧል፡፡ በመሆኑም ለተቋማችን ያልተከፈለ እዳ ስለአለበት እዳዉን ከፍሎ የማምረት ሂደት የሚጀምር ወይም የሚወስድ የተለያዩ የፋብሪካ ማሽነሪ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ መሽጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተጫራቾችን መመሪያና መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መጫረት ትችላላችሁ ፡-

  1. በጨረታ ለመወደዳር የሚፈልግ ማንኛውም ድርጅት ግለሰብ መጫረት ይችላል፡፡
  2. እቃው በጉምሩክ ቁጥጥር ስር ከመዋሉ በፊት ባለቤት ወኪል ወይም ቤተሰብ የሆነ መሳተፍ አይችልም፡፡
  3. ተጫራቾች የእቃውን አይነት ብዛትና ዋጋ የያዘውን ሰነድ፤ መመሪያ ᎒ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ለመግዛት የሚፈልጉ የማይመለስ 100 ብር (አንድ መቶ ብር) ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ገቢ ሂሳቦች አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 104 መክፈል ይችላሉ፡፡
  4. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 07 የስራ ቀናት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ጠዋት 2፡30-5፡30 እና ከሰአት በኋላ ከቅዳሜ በስተቀር ከሰኞ አስከ አርብ ከ7፡30-10:00 ድረስ በደብረ ብርሀን ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ እቃውን ማየት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች ለግልጽ ጨረታው የእቃዎችን ዝርዝር የያዘዉን ሰነድ ላይ ተጫራቹ የሰጠው ዋጋ አምድ ስር የሚገዙበትን ዋጋ በአሀዝና በፊደል ገልጸው በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ ከምቦልቻ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 3ኛ ፎቅ መሰብሰቢያ አዳራሽ በሚገኘው ቢሮ በተዘጋጀ ጨረታ ሳጥን ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 8ኛው ቀን 3፡50 ሰአት ድረስ ማስገባት አለባቸው።
  6. የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በ8ኛው ኮምቦልቻ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት ያለዉ ቢሮ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚካሄድ ሲሆን ግልጽ ጨረታው 3፡50 ሰአት ተዘግቶ 4፡00 ሰአት ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቾች በጨረታው አሸናፊ ከሆኑበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የአሸነፉበትን ዋጋ ከፍለው ንብረቱን ማንሳት ይገባቸዋል፡፡ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ከፍለው የማይወስዱ ተጫራቾች ያስያዙት ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ስፒኦ) ለመ/ቤቱ ገቢ ተደርጎ እቃው እንደገና ለጨረታ ይቀርባል።
  8. ተጫራቾች ለእቃው የሚያቀርቡት የመጫረቻ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) 15% የሚጨመርበት ይሆናል፡፡
  9. ተጫራቾች ለግልጽ ጨረታ በወጣው እቃ ላይ የሰጡትን የመግዥያ ዋጋ አምስት በመቶ (5%) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋጋጠ ስፒኦ (CPO) ከእቃ ማስከበሪያ ቅጽ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  10. መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ

ደብረብርሃን ስልክ ቁጥር 0116730520 ወይም 0116730540

ስልክ ቁጥር 0335510693

 

የኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

 

Save Tender