Tender Detail

Tender Details

  • Company የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
  • Address ሀዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-2-20-20-77
  • Website
  • Deadline14 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electrical And Electromechanical

ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት


 

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ፡- 02/2017

 

ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የገበሩ፤
  2. የቫቲ /VAT/ ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ያላቸው፤
  3. የግብር ከፋይ /TIN/ መለያ ቁጥር ያላቸው፤
  4. የዕቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች፤
  5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሰውን ማስረጃዎች ኦሪጅናልና ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ብቻ ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ቢሮ ቁጥር 30 በመክፈል ሠነዱን መውሰድ ይቻላል፡፡
  7. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ CPO 12,000 በሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስም በማሰራት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የፋይናንሻል ዶክመንት ኦርጂናል 1 እና 2 ኮፒ በተለያየ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፡፡ እንዲሁም ቴክኒካል ዶክመንት ኦርጂናል 1 እና ኮፒ 1 በተለያየ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ከ15 የስራ ቀናት በኋላ በ16ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች/ ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል/ የስራ ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተገለጸው ሰዓት ይከፈታል፡፡
  10. የጨረታ አሸናፊ ዕቃውን በራሱ ወጪ አጓጉዞ መጋዘን ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  11. የጨረታው አሸናፊ በጨረታ መመሪያ መሠረት የጨረታ አሸናፊነቱ በማስታወቂያ ይገለጻል፡፡
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡- 046-2-20-20-77

 

የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት

 

Save Tender