Tender Detail

Tender Details

  • Company በማ/ኢ/ክ/መ/ ምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0468 83 05 33
  • Website
  • Deadline20 Jan 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Water Construction

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓ.ም በዱግዳ ጎሮ ቀበሌ የውሃ ቦኖ ግንባታ /የጉልበትና የማቴሪያል አቅርቦት ጨምሮ/ በውሃ ነክ ስራዎች WC ብቻ ፈቃድ ባላቸው ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ በሆኑ አካላቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።

በማ/ኢ/ክ/መ/ ምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 03/2017

 

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓ.ም በዱግዳ ጎሮ ቀበሌ የውሃ ቦኖ ግንባታ /የጉልበትና የማቴሪያል አቅርቦት ጨምሮ/ በውሃ ነክ ስራዎች WC ብቻ ፈቃድ ባላቸው ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ በሆኑ አካላቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ስለመክፈላቸው ከገቢዎች ጽ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. ቲን ነምበር ያለው እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  3. የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው፣
  4. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣
  5. ጨረታው የሚቆየው ከ20/4/2017 ዓ.ም እስከ 12/5/2017 ዓ.ም ሲሆን ተጫራቾች ዋጋቸውን በሁለት ፖስታ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ለየብቻ በመሙላት ሶ/ወ/ፋይናንስ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁ/ር 4 በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ12/5/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በ8፡30 ሰዓት ሶ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት የግ/ክ/ን/አስ/ሥ/ሂደት ቢሮ ቁ/ር 4 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡
  7. መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ CPO 20,000 /ሀያ ሺህ/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  9. የጨረታ ማስከበሪያው ለተሸናፊ ድርጅት አሸናፊው ውል መግባቱ ከተረጋገጠ በኋላ ይመለስለታል፡፡
  10. አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱ ከተረጋገጠ እስከ ሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ድረስ በመቅረብ ውል መፈጸም ይኖርበታል፡፡
  11. አሸናፊው ድርጅት ከመስሪያ ቤቱ ጋር ውል ሲፈጽም በግዢ መመሪያ መሰረት የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅበታል፡፡
  12. በአፈጻጸም ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ድርጅቶች መወዳደር አይችሉም፡፡
  13. በወረዳው ውስጥ ፕሮጀከት ይዘው 75% እና ከዚያ በላይ መድረሱን የሚገልጽ ደብዳቤ ከአሰሪው መ/ቤት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  14. ማንኛውም ተጫራች በሚያቀርበው ሰነድ ላይ ሀሰተኛ ሰነድ ቢገኝ ከጨረታ ሂደት ውጪ ተደርጎ በህግ ተጠያቂ ይደረጋል፡፡
  15. ተጫራቾች የግንባታ ዝርዝር የያዘ ሰነድ ሶዶ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 በመቅረብ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ :- 046 883 05 33/128

 

በማ/ኢ/ክ/መ/ በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

ቡኢ

 

Save Tender