የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 1. Supply of machinery and tools በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ግ.ጨ.ቁ 15/2017
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 1. Supply of machinery and tools በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣
- ቫት ተመዝጋቢ፣
- ታክስ ከሊራንስ፣
- የግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ ማስረጃ፣
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት፣
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት፣
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ60 (ስልሳ) ቀናት፤
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 35,000.00 (ሰላሳ አምስት ሺህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡ ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት በ19/03/2017 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
- ጨረታው የሚከፈተው በዕለቱ በ19/03/2017 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 011-4-17-17-03 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
አድራሻ ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
