Tender Detail

Tender Details

  • Deadline30 Oct 2024, 10:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Machinery And Vehicles

ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) ከፍሎ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

ተ.ቁ

የማሽኑ ዓይነት

ሞዴል

ሲሪያል ቁጥር

1

Deressta Dozer

TD-25M

LDM25M00KLP000680

2

CAT-Grader

12 K

SZP00202

3

CAT-Grader

12 K

SZP00203

4

Hyundai-Grader

HG-220

LCL722HOLM2000208

 

ተጫራቾች ንብረቶቹን ሣሪስ አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ለሁለተኛ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር ጠዋት ከ3፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ድረስ በአካል ተገኝተው ማመልከት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የሚፈልጉትን ንብረት ሊገዙ የሚችሉበትን ዋጋ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ፎርም ላይ በመሙላትና ለጨረታ ማስከበሪያ ያቀረቡትን ዋጋ 5 በመቶ (5%) በCPO ብቻ በማስያዝ በድርጅቱ የፋሲሊቲ እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

ጨረታው በጋዜጣ ለሁለተኛ ጊዜ ከወጣበት ከ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ በሚኖረው የሥራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው የሠራተኞች ክበብ ውስጥ ይከፈታል፡፡

ማሳሳቢያ :- ኩባንያው ለገዢዎች የስም ማዛወር ሒደት እንዲረዳቸው አስፈላጊውን መረጃ ለመስጠት የሚተባበር ሲሆን ለመሣሪያዎቹ ከመንግስት የሚፈለገውን ማንኛውም ወጪ ገዢዎች መክፈል እንደሚኖርባቸው ለመግለጽ እንወዳለን። መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

ለበለጠ  መረጃ  ስልክ  ቁጥር  0114-42113  የውስጥ  መስመር  212/299

0114-403474/0973-380440 ፋክስ 0114-420667

አድራሻ፦ አዲስ አበባ ደብረዘይት መንገድ (ሣሪስ አካባቢ)

ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1116 አዲስ አበባ

 

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ

Save Tender

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ የግሬደር፣ ሎደርና ኤክስካቫተር ማሽነሪዎች ኪራይ

READ MORE
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በታክስ ዕዳ የተያዙ ተሽከርካሪዎችና የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች የግልጽ ጨረታ ሽያጭ

READ MORE