Tender Detail

Tender Details

  • Company የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ
  • Address ሀዋሳ ከተማ አዲሱ ከተማ አስተዳደር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 54 ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-212-13-34
  • Website
  • Deadline16 Nov 2026, 9:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 500
  • Bid Securityብር 250,000 (CPO ወይም ቢድ ቦንድ)
  • opening dateበዚሁ ቀን ጠዋት 4:00 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 54
  • Categories Construction Machinery And Vehicles , Machinery Rental

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ የግሬደር፣ ሎደርና ኤክስካቫተር ማሽነሪዎች ኪራይ

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የከተማ መንገድ ልማት ሥራዎችን ለማከናወንና የተለያዩ ማሽነሪዎችን በኪራይ ለማሠራት በ2019 በጀት ዓመት በታቀደው መሰረት የአገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል::

በዚህ መሠረት -

1) የማሽነሪና ዓይነት -

  • ግሬደር የፈረስ ጉልበት 217 HP ከዚያ በላይ ብዛት 2
  • ሎደር የፈረስ ጉልበት 217 HP ከዚያ በላይ ብዛት 3
  • ኤክስካቫተር የፈረስ ጉልበት 240 HP ከዚያ በላይ ብዛት 1

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች መወዳደር ይችላሉ:

  1. በሥራ መስኩ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና መከፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፣
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ ፣
  4. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፣
  5. ከሚመለከተው መ/ቤት የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለበት፤
  6. የተመሰረቱበት ዓመት እ/ኤ/አ ማሽነሪዎች 2014 ከዚያ በላይ
  7. የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ (አዲሱ ከተማ አስተዳደር ሕንፃ) አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 54 (ሃምሳ አራት) በመቅረብ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀንጀምሮ ለ10 /ለአሥር/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ ሰነድ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ::
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 250,000 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ (የተመሰከረ) ሲፒኦ (CPO ) ወይም ቢድ ቦንድ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው::
  9. ጨረታ ሰነዱ በሰም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቬሎፕ አንድ ኦሪጂናል እና ሁለት ኮፒ (ቴክኒካል እና ፋይናንሻል) በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 (አሥር) ተከታታይ ቀናት ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 54 (ግዢ ኬዝ ቲም ) ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  10. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ጠዋት 4:00 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 54 ይከፈታል:: ይህ ቀን በበዓላት፣ ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሠዓት የሚታሸግና የሚከፈት ይሆናል::

ስልክ ቁጥር 046-212-13-34

የሀዋሳ ከተማ አስ/ ፋይናንስና/ኢኮ/ል/ መምሪያ
ሀዋሳ

✨ messages.ai_summary
Hawassa City Administration Finance and Economic Development Department seeks to rent construction machinery for city road works: 2 graders and 3 loaders (217 HP+) and 1 excavator (240 HP+), made 2014 or later. Bidders need a renewed licence, VAT, supplier registration and tax clearance. Open bid.
Save Tender