Tender Detail

Tender Details

  • Company Wonji Shoa Sugar Factory (ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ)
  • Address ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-58-52-29
  • Websitehttps://wssf.et/
  • Deadline21 Nov 2026, 12:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300(ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Securityለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተጠቀሰውን የገንዘብ መጠን ማቅረብ አለባቸው::
  • opening dateጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 7፤30 ሰአት ላይ ከላይ በተገለጸው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 201 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
  • Categories Construction Machinery , Construction Machinery And Vehicles , Machinery Rental

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መለዋወጫዎች እና ግብአቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

Wonji Shoa Sugar Factory (ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ)


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር WSSF/PL/008/2026

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መለዋወጫዎች እና ግብአቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

ምድብየእቃው አይነት
1የማሽነሪዎች እና የእርሻ ትራክተር ኪራይ (BACK LOADER, EXCAVATOR, DOZER .....)
2የሰራተኛ ማመላለሻ አውቶቡስ ኪራይ
  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለእያንዳንዱ ምድብ ለየብቻ የማይመለስ 300 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000473232708 በጨረታ ተሳታፊው ድርጅት ስም ገቢ በማድረግ ከላይ በተጠቀሱት ግዢዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ::

    ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ
    ሜክሲኮ ፊሊንስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201
    ለተጨማሪ መረጃ 011 5585229/0115516082/0984550101
    አዲስ አበባ

  2. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር ቴክኒካ ዶክመንት ጋር የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የታክስ ክሊራንስ ሰርተፊኬት ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት ፤ የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ፤ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተጠቀሰውን የገንዘብ መጠን ማቅረብ አለባቸው::
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በየግዢ መጠይቁ ለየብቻ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 6:00 ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፤
  4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 7፤30 ሰአት ላይ ከላይ በተገለጸው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 201 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል:: ነገር ግን ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክክለኛው ቀን በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የሚጠቀስ ይሆናል::
  5. ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ

✨ messages.ai_summary
Wonji Shoa Sugar Factory seeks bidders in two categories: rental of machinery and farm tractors (backhoe loaders, excavators, dozers) and rental of staff transport buses. Bidders need a renewed trade licence, tax clearance, VAT, TIN and supplier registration.
Save Tender