Tender Detail

Tender Details

  • Deadline30 Dec 2023, 10:28 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Advertising And Promotion

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር YS/C/d NCB002/2016 ዓ/ም


የየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምረያ ለ2016 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ 1ኛ የህትመት ውጤቶች፣ 2ኛ

የኤሌክትሮኒክስ፣ 3ኛ የመኪና እጥበትና ግሪስ 4ኛ የመኪና ጎማ ዊልባላንስ፣ 5ኛ የእስረኛ ቀለብ በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ

መፈጸመ በማስፈለጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የሚያሞሉ ድርጅቶች ውይም ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።

ሎት የሚገዙ እቃዎች የሎት ዝርዝር  በሲፒኦ የሚያዝ የገንዘብ መጠን 
ሎት 1  የህትመት ውጤቶች  3,000.00
ሎት 2  የኤሌክትሮኒክስ 3,000.00
ሎት 3  የመኪና እጥበትና ግሪስ  2,000.00
ሎት 4  የመኪና ዊልባላንስ  2,000.00
ሎት 5  የእስረኛ ቀለብ 5,000.00
  • በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው 
  • የዘመኑን የመንግሥት ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
  • የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፍቃድ እና የታደሰ ንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  • የመንግስት መ/ቤቶች በሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው።
  • አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ላይ ተቀባይነት የለውም።
  • በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን በየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ስም በተዘጋጀው በባንክ በተመሰከረለት የባንክ (C.P.O) ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • የጨረታ ዋጋው ድንቶ የሚቆይበት 60 ቀን ነው።
  • በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃውን በራሳቸው ትራንስፓርት በማጎጎዝ በየካ ክ/ከተማ ፓሊስ መምሪያ ግ/ቤት ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት የዕቃ ናሙና ከጨረታው መክፈቻ ቀን በፊት መቅረብ ይኖርበታል።
  • ተጫራቾች ሾላ ገበያ በሚገኘው በየካ ክ/ከተማ ፓሊስ መምሪያ 5ኛፎቅ ቢሮ ቅጥር 505 ቀርበው በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላያ የማይመለስ ብር 100(አንድ መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ እንዲሁም በ11ኛው ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ጨረታው ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ በየካ ክ/ከተማ ፓሊስ መምሪያ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥረ 505 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  • በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ሲሆን በመ/ቤቱ 5ኛ ቢሮ ቁጥረ 505 የከፈታል።
  • የጨረታው መክፈቻ ከስራ ቀናት ውጪና በክብረ በአል ቀናት ላይ ከዋሎ ባለው መደበኛ የስራ ቀና ከላይ በተጠቀሰው 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሸጎ 4፡30 ሲሆን ይከፈታል።
  • ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ካላንደር ወይም ስራ የሚኖርበት ከሆን በቀጣዩ ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል።
  • ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት ያላቸው።
  • መስሪአይ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

ለበለጠ መረጃ በስ/ቁጥር 0116639002/0116676482

በአ/አ ፓሊስ የየካ ክ/ከተማ ፓሊስ መምሪያ 

Save Tender