Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa City Administration Public Recreational Areas Corporation (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን)
  • Address ቦሌ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115572949
  • Websitehttps://aacaprac.gov.et/?lang=ahm
  • Deadline10 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 500 (የማይመለስ)
  • Bid Securityለእያንዳንዱ ሎት ብር 20,000.00 (CPO ወይም የባንክ ዋስትና)
  • opening dateበ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4:30
  • Categories Advertising And Promotion , Gardening And Landscaping , Maintenance And Repair , Printing And Publishing , Vehicles Rent , Generators

ህትመትና ቦርድ ማስታወቂያ፣ ፕሮዳክሽን፣ የኤሌክትሪክ መኪና ኪራይ፣ የግብርና ግብአቶች፣ የኮምፒተር ጥገና፣ የአረንጓዴ ልማትና ትንሽ ጀኔሬተር (8 ሎት፣ ጨረታ ቁጥር 22) - የአዲስ አበባ የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን

Addis Ababa City Administration Public Recreational Areas Corporation (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን)


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 22

የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከታች የተገለጹትን

  • ሎት 1:- ህትመትና ቦርድ ማስታወቂያ በውል ለማሰራት
  • ሎት 2:- የፕሮዳክሽን ስራ ለማሰራት
  • ሎት 3:- የኤሌክትሪክ መኪና ኪራይ ለ2019 በጀት አመት ለመከራየት
  • ሎት 4:- የግብርና ግብአቶች እቃዎች ለመግዛት
  • ሎት 5:- የኮምፒተር፣ ፕሪንተር እና የፎቶኮፒ ጥገና ስራ ለአንድ አመት ውል በማሰር ለማሰራት
  • ሎት 6:- የአረንጓዴ አካባቢዎችን እና ፓርኮችን የማልማትና በመንከባከብ ስራዎች በቁርጥ ዋጋ ለማሰራት
  • ሎት 7:- የአረንጓዴ አካባቢዎችን እና ፓርኮችን የማልማትና በመንከባከብ ስራዎች በጨረታ ለማሰራት
  • ሎት 8:- ትንሽ ጀኔሬተር ለመግዛት

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የተጠቀሱትን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራጮች ተጋብዘዋል፡፡

  1. ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ፣የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣የተጨማሪ እሴት በታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና ስለግብር አከፋፈል የሚሰጥ ማስረጃ (clearance) ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች ለሎት ለእያንዳንዳቸው ሎቶች 20000.00 (ሀያ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ስም ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ መገናኛ ዘፍመሽ ፊት ለፊት ታሜጋዝ ህንጻ ላይ ሶስተኛ ፎቅ የፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስር ተከታታይ የስራ ቀን ከጠዋት 2:30 እስከ 11:30 ሰዓት ድረስ በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ፋይናንሻል ዶክመንት ለብቻ እና ቴክኒካል ዶክመንት ለብቻ በማሸግ እና ሁለቱንም ለየብቻ ኮፒ በማድረግ በፖስታ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሳጥኑ እስከሚታሸግበት ከ10ኛው ተከታታይ የስራ ቀን በኋላ በአለው 11ኛው ቀን ጠዋት 4:00 ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ በ4:00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ በዚያው ቀን ጠዋት 4:30 መገናኛ ዘፍመሽ ፊት ለፊት ታሜጋዝ ህንጻ ላይ ሰባተኛ ፎቅ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  6. የጨረታ መክፈቻው ቀን ቅዳሜና እሁድ ላይ የሚውል ከሆነ በቀጣዩ ሰኞ በተጠቀሰው ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል፡፡
  7. ዘግይቶ የደረሰ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  8. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ:- ስልክ ቁጥር 0915862636 / 0923389872 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች አስተዳደር ኮርፖሬሽን

✨ messages.ai_summary
Addis Ababa Public Recreational Areas Corporation seeks bidders for 8 lots: printing and billboard advertising, production, electric vehicle rental, agricultural inputs, computer/printer/photocopy maintenance, green area and park development, and small generators. Bidders must submit renewed business license, registration, VAT and tax registration certificates, and tax clearance.
Save Tender

የቢሮ ፅህፈትና ፅዳት፣ የስልጠና፣ የቅስቀሳ ማቴሪያሎች፣ የቶዮታ HZJ 79 እና የጀነሬተር መለዋወጫ እና የጋራዥ እቃዎች ግዥ (ጨ/ቁ 02/2019) - በሀገር...

READ MORE
የኦሮሚያ መሬት ቢሮ የመስሪያ ቤቱ ተሽከርካሪዎችን ከህጋዊ ጋራዥ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡

READ MORE