Tender Detail

Tender Details

  • Deadline28 Jun 2023, 12:41 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Wood And Wood Working

በአማራአ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በባሶና ወራና ወረዳ በጉዶበረት ቀበሌ የሚገኘው ልዩ ስሙ ኮሶ አረህ ጎሽ/የሚገኘው የፈረንጅ ጥንድ ባህርዛፍ አዋሰኙም ምስራቅ የግለሰቦች ዛፍ መራብ መንገድ ተስፋዬ በላይነህ ስዩም በሰሜን ስዩም ተክለፃድቅ በደቡብ ወንዝና ፃዙ ያዋሳል። ስለዚህ የፈረንጅ ጥንድ እና ባህርዛፍፉን በአንድ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ድኑ ያል፤እበት ቦታ ከደብረ ብርሃን ወደ ደሴ ሲጓዙ ጉዶበረት ከተማን አለፍ እንዳሉ ወደ ቀኝ ወደ ምስራቅ/ በግምት 4ኪሎ ሜትር ብመጓዝ ይገኛል። ደኑ በዋነኝነት ለወራጅ ለቆርቆሮ ጭቃ ማገር ለማገዶ እንጨትና ለተለያዩ ማዋል ይቻላል።

1.. የነጭ ባህርዛፉን እና የፈረጅ ጥንድ ላይ እንጂ ለያይቶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።

2. በአጠና ወይም በጣውላ ንግድ ስራ የተሰአምሩ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር የከፈሉለመሆን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር Tin number/ያላቸው።

4. ተጫራቾች የሚመለከታቸን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይጥበቅባቸዋል።

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከባሶና ወራና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ገንዘብ ጋር መግዛት ይችላሉ።

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለተወዳደሩበት የባህር ዛፍ ደን የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ተዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ ብቻ በጉዶ በረት ቀበሌ አስትዳደር ጽ/ቤት ስም ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

7. የጨረታ አሸናፊእው ደኑን ከገዛበት ዋጋ ውጪ የገዛበትን መሰረት ዋጋ መክፈል ይጠበቅበታል።

8. የሮያሊቲ ክፍያውን /13% ቱን/ አሸናፊውን ወዲያውኑ የገዛበእትን ዋጋ መክፈል ይጠበቅበታል።

9. ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተመርኩዘው መጫረትም ሆነ ዋጋ ቢያቀርቡ ተቀባይነት የለውም።

10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ፓስታ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

11. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በባሶና ወራና ወረዳ አካ/ደ ጥ/ጽ/ቤት በአካ/ህ/ተ/አ/ማህ/ግ/ቡድን ቢሮ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ዘወትር በስራ ሰአት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11  ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ሲገባቸው በዚሁ እለት 8፡45 ሰዓት ጨረታው ይዘጋና በዚሁ ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰአት ላይ ጨረታው ይከፈታል።

12 ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም ህዝብ በአል ላይ ከዋለ ጨረታው የሚከፈተው በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰአትት ይሆናል።

13. ቀበሌው የተሻለ ንግድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

14. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ የጉዶ በረት ቀበሌ አስተዳደር ጽ/ቤት ቢሮ በአካልል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 091363841/09128695488 ደውለው መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

15. አሸናፊው ወደ ቆረጣ የሚገባው የገዛበት ዋጋ ኑሉ በሙሉ ለቀበሌው ሲከፍልና ከዋጋው ላይ 13% የሚታሰብ የሮያሊቲ ክፍል ለባሶና ወራና ግቢዎች ጽ/ቤት ክፍሎች ደረሰኝ ሲቀበል ብቻ ይሆናል

Save Tender