Tender Detail

Tender Details

  • Deadline15 Jun 2023, 6:03 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Other Sales

አፍሪ ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ ማህበር የተለያዩ የቧንቧ ዕቃዎች መገጣጠሚያዎች /upvc&ppr Fitting/አወዳድሮ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።


1. ድርጅት ከሆነ 2015 የታደሰ ንግድ ፈቃድ የታክስ ክፍያ ማረጋገጫ ያለው መሆን ይኖርበታል ግለሰብ ከሆነ የታደሰ የነዋርነት መታወቂያ ወይም የመንጃ ፍቃድ /ፓስፖርት ሊኖረው ይገባል።

2. የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን ጠቅላላ ዋጋ 20% በCPO መልክ ማስያዝ ይኖርበታል።

3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ከጠዋቱ 3፡00ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት እና ከሰዓት ከ8፡00ሰዓት እስከ 10፡30 ሰዓት ብቻ ቢሌ አትላስ መብራት ላንድማርክ ፕላዛ /G04/ በመምጣት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ከፍለው መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

4. ጨረታው እስከሰኔ 8/2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል።ተጭዐራቾቹ በተጠቀሰው ቀና ሰዓት ድረስ በሚያቀርቡት ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ቦሌ መድሃኒያለም ሞል 4ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 402 ከጠዋቱ 3፡00 ሸስክ 4፡00ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታ ሰኔ 8/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00ሰዓት ዝግ ይሆናል። ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኑበት ከጠዋቱ 4፤15 ሰዓት ይከፈታል

6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

Save Tender