አዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመት ኤጀንሲ የትራፊክ ቅጣት ፓድ እና የከባድ ተሽከርካሪ መንቀሳቀሻ ፈቃድ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ህትመት ማሰራት ይፈልጋል።
1. የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ብር 200 ሁለት መቶ ብር የማይመለስ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታመዝጊያ ቀን ዘወትር በስራ ሰዐት ጠዋት 2፡00 እስከ 6፡30 ከሰዓት ከ7፡30እስከ 10፡30 ከኤጀንሲው ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 10፡01መውሰድ ይችላሉ።
2. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ፈቃድ የቫት ተመዝጋቢ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የዘመኑ ግብር የከፈለበት የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን አለባቸው።
3. ተጫርቾች በእቃ አቅራቢነት ዝርዝርዝ ውስጥ የተመዘገቡ ስለሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
4. ተጫራቾች ለጨረታው ማስክበሪያ ሲፒኦ ተመላሽ የሚሆንየጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን መጠን ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ማስያዝ አለባቸው።
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ጨረታ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ሲሆን በአንድ ኤንቨሎፕ /ፓስታ/ በማሸግ በኤጀንሲው ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 10/1 ባጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ሰኔ 9/2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባቸው።
6. የጨረታ አሸናፊ ሆነው የተመረጡት ድርጅቶች የጨረታው ውጤት በደብዳቤ ከተፃለጻላቸው ቀን ጀምሮ በአስር የስራ ቀናት ውስጥ ኤጀንሲው ግዥ ዳትሬክቶሬት ዋና ክፍል በመቅረብ ያሸነእፉበትን ዋጋ 10% የመልካም ስራ አፈጻሠም በማስያዝ ውል መፈፀም ይኖርባቸዋል።
7. የጨረታ አሸናፊ ለሆኑ ድርጅቶች በፈረሙት ውል መሰረት በራሳቸው ትራንስፖርት አሸናፊ የሆኑባቸውን ህትመቶች ኤጀንሲው ግምጃ በት ድረስ ማቅረብ አለባቸው።
8. ጨረታው አሸናፊ ላልሆኑ ድርጅቶች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ የጨረታው አሸናፊ ተለይቶ የአሸናነት ደብዳቤ ከተሰጠው በኃላ ባሉት 5ቀናት ውስጥ ይመለስላቸዋል።
9. ጨረታውን ሰኔ9/2015 ዓ.ም /8፡00/ሰዓት ይዘጋል። በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
10. ከጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት በኃላ የሚቀርቡ የመጫረቻ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
11. ኤጀንሲው ጨረታውን በተመለከተ የተሻለ አምስራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረእዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ ሃያ ሁለት መክሊት ህንፃ 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጠ 10/1
ለተጨማሪ ፣አብራሪያ ቢያስፈልዎ 011-667-23-42 መደወል ይችላሉ።
