Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Jun 2023, 5:23 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Other Sales

በጉራጌ ዞን በማረቆ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የሆስፒያል አጥር እና ጥበቃቅ ቤት ኝባታ የማቴርያል እና የጉል በት ዋና ጨምሮ ሙሉ ስራውን ሰርቶ ለማስረከብ በግልጥጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።


በዚሁ መሰረት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።

1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።

2. የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3. የግብር መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር ያላቸው/

4. የተጨማሪ እሴት ታክስ /vat/ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-4ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው።

6. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ በተመሰከረለት ባንክ CPO ህጋዊ የባንክ ማረጋገጫ ያለው ማስያዣ መሆን አለበት።

7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳድቸው የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር / በማረቆ ወረዳ ፋይናስ ጽ/ቤት በመክፈል ገዥ ን/አስ/ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 በመውረብ መግዛት ይችላሉ።

8. ማንኛውም ተጫራች በማረቆ ወረዳ በቆሼ ከተማ ውስጥ የሚገኝ ዋጋ የሚያሳይ የጨረታ ሰነድ ኦርናል እና ኮፒ ለማለት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በጥንቃቄ ታሽጎ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በማረቆ ወረዳ ፋይናስ ጽ/ቤት ባለው ግዥ /ን/አስ/ስራ ሂደት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ቀኑ 11፡30 ድረስ ማስገባት አለባቸው።

9. ጨረታው ከወጣበት 15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት የጨረታ ሰነዱ ታሽጎ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመ/ቤቱ ግዥ/ን/አ/ቢሮ ቁጥር 5 ይከፈታል። ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ ወደሚቀጥለው የስራ ቀን ይሸጋገራል።

10. መ/ቤቱ በጨረታው የተሻ አማርጭ ካገኘ ጭዕረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ  በህግ የተጠበቀ ነው።

12. ለበለጠ መረጃ መ/ቤቱ ድረስ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር ፦ 0464650046 ይደውሉ።

Save Tender