Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Jun 2023, 4:22 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Other Sales

የአማካሪዮች የፍላጎት መግለቻ / EXPRESSION OF INTEREST for CONSULTANCY service


የደብረብርሀን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለሚያስገነባው ህንጻ የአማካሪዎች የቅድመ መረጣ (short list) በማድረግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

የስራው ዓላም፦ የስራው ዓላማ እና ዝርዝር ስራዎች በቢጋር /TOR/ ላይ እና በመወዳደር ፍላጎት እና በስራው ላይ በቂ ልምድ ያላቸው ለቅድመ መረጣ /short list/ ለማድረግ የሚያስፈልጉ ከዚህ በታች የተጠቀሱ ማስረጃዎች በማቅረብ ፍላጎታቹ እድትገልጹ ይፈልጋል።

1. በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ከፋይነት የግብር ከፋይነት መለያ /TIN/ የሙያ በቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከዋናጋር የተገናዘበ ኮፒ።

2. ከዚህ በፊት በዲዛይን ስራና ማማከር ስራበቂ ልምድ ለመሆኑ ማስረጃ የሚያቀርብ።

3. ለዲዛይን ስራ እን ለማማከር ስራ ሊያሰማራቸው የሚችሉ ቁልፍባለሙያ የትምህርት ዝግጅትና የስራ ልምድ ማስረጅ አሊያቀርብ የሚችል። 

4. ለሌሎች ቅድመ መረጣ /  short list/ውድድር ላይ ያግዛሉ የሚባሉ የአማካሪዎች ድርጅት የመፈጸም አቅም ደረጃ መሳሪያ ቁሳቁስ የሚያስረዱ ማስረጃዎች የሚያቀርብ ይህ የፍላጎት መግለጫ/ Expression of Interest/ማስታወቂያ በግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 22 ተከታታይ ቀናት ውስት የጠዋቱ 4፡00 ድረስ ብቻ በታሸገ ፖስታ በደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ገዥ እና ንብረት አስተዳደርቡድን ቢሮ ቁጥር 10 ማስረከብ ይኖርባቸዋል። በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ቅድመ መረጣ  /  short list/ ማድረግ ይጀመራል፡ ቅድመ መረጣእደተጠናቀቀ መረጣው ላለፉ ወይም ለተመረጡ  /  short listእድ firms/የመወዳደሪያ ሃሳብ መጠየቂያ ይሰጣቸዋል። የፍላጎት መግለጫ ሰነዱ በድርጅቱ ህጋዊ ማህተም የተረጋገጠ መሆን አለበጥ ስርዝድልዝ ወይም ለመለየት አሻሚ የሆነ ጽሁፍ መኖር የለበትም።

5.የጨረታ ሰነዱ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር / በመክፈል ማግኘት ይችላሉ።

6. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።

7 ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የስራ ቀን ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0116375610 ላይ በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።

Save Tender