Tender Detail

Tender Details

  • Deadline08 Jun 2023, 5:23 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Other Sales

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ሀ. በመንግዝት ግዝ ንብረት አስተዳደር ባለስልታን ድረገጽ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስት የተመዘገቡ ወይም ከገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ሚንስቴር የተሰጣቸውን የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

ለ. ተቻራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ቫት ቲን እና ከሀገር ውስት ገቢዎች ባለስልጣን የሚሰጥ በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችል ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።

ሐ. በሚወዳደሩበት ዘርፍ የተሰማሩበ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉመሆን አለባቸው።

መ. በአማርአኛ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ 100.00 /አንድ መቶ / በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከአስተዳደሩ ግዥ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።

ሠ. ጥቃቅን እና አነስተኛ ተቋማት የጨረታ ሰነዱ በነጻ ማግኘት የሚችሉ ካደራጃቸው የመንግስት አካል ለሚወዳደሩበት የስራ ዘርፍ ዋስትና ማስረጃ  /ደብዳቤ/ ማቅረብ ሲችሉ ነው።

ረ. የጨረታ ማስከበሪያ ከታወቁ ባንኮች የሚሰጥ cpo ወይም በቅድመሁኔታላይ ያልተመሰረተ የባንክ አገልግሎት ዋስትና መሆን አለበጥ

ሰ. የጨረታ ማስከበሪያ መጠን እና ጨረታው የሚዘጋበት ቀን ቀጥሎ በሰንጠረዡ ተገልጿል።

የግዥው ዓይነት የጨረታ ማስከበሪያ ብር የጨረታ የዘጋበት ቀንና ሰዓት ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት

ሎት 1 የሚኒባስ 

ተሽከርካሪዎችን ኪራይአገልግሎ ግዥ

201,6000.00 በ30/9/2015 ዓ.ም በ 8፡30 ይዘጋል ተቻራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ30/9/2015 ዓ.ም በ8፡35 ይከፈታል።

ሸ. ተቻራቾች ለሁሉም የግዝ ዓይነት በየ ሎቱ ቴክኒካል እና ፋይናሺያል ሰነድ በተለያዩ ፓስታዎች ማቅረብ አለባቸው።

ቀ. አስተዳደሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይመ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበ ነው።

ልርትርጨማሪ መረጃ አድራሻ፤፟ ቦሌ ወሎ ሰፈር ከአይቤክስ ሆቴል አጠገብ አዲሱ የINSA ዋና መስሪያ ቢት።

ስልክ ቁጥር፤፟ 011 _320_40 _07

Save Tender