Tender Detail

Tender Details

  • Deadline06 Jun 2023, 11:25 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተር ፕራይስ ለባህርዳር ስታፍ ኮሌጅ ለሁርሶ ኮንተንጄት ማሰልጠኛ ማእከል ለቆሬ አቀምገነባታ እና ለቃሊቲ ስቶር ኮም ፓውንድ ሳይት ወርክ የመንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Distrbution board soket and swich "Compound lighit fitting and polr"እና Extenal lighit fittings and lamps ግዥ ለመፈጸም ተጫራቾችን በግልጽጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


No የእቃው አይነት ፕሮጀክት የጨረታ ቁጥር የጨረታመክፈቻ ቀን እና ሰዓት የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት የጨረታ ማስከበሪያ
1 Distribution board ለባህርዳር ስታፍ ኮሌጅ DCE/EM/59//2023 ግንቦት 23/2015 ከጠዋቱ 4፡00 ግንቦት 23/2015 ከጠዋቱ 4፡15 100,000.00ብር
2 Sokete and swich ለባህርዳር ስታፍ ኮሌጅ DCE/EM/60/2023 ግንቦት 23/2015 ከቀኑ 8፡00 ግንቦት 23/2015 ከቀኑ 8፡15 50,000.00ብር
3 computer lighit fiting tayp fumagali G.50 B.5 with 1* SON T 70 W high pressur lamp or equivalent" 3.0 meter hot dip galvanized steel pole after fabrication covered by resin blak as manufactured by fumagali of approved equvalent flange mounted including fuse box fuse anchor botl and all othe related ሁርሶ ኮንተጀት ማሰልጠኛ ማእከል DCE/EM/61/2023 ግንቦት 24/2015 ከጠዋቱ 4፡00 ግንቦት 24 ከጠዋቱ 4፡15 50,000.00ብር
4 lighit fitting @ Soket and switch ቆሬ አቅም ግንባታ DCE/EM/62/2023 ግንቦት 24/2015 ከቀኑ 8፡00 ግንቦት 24/2015 ከቀኑ 8፡15 100,000.00ብር
5 Distrubution boarf  ቃሊቲ ስቶር ኮምፓውንድ ሳይት ወርክ የመንገድ ስራ DCE/EM/64/2023 ግንቦት 25/2015 ከጠዋቱ 4፡00 ግንቦት 24/2015 ከጠዋቱ 4፡15 50,000.00 ብር
6 External light fitting and lamps ቃሊቲ ሰቶር ኮም ፓውንድ ሳይት ውርክ የመንገድ ስራ DCE/EM/65/2023 ግንቦት 25/2015 ከቀኑ 8፡00 ግንቦት 24/2015 ከቀኑ 8፡15 100,000.00 ብር

1. ተጨማሪ ህጋዊለማረጋገጥ የስራዘርፉ የሚያሳይ የስራ ፈቃድ የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ከገብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የሚሰጥ የታደሰ ታክስ ክሊራንስ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ስለመመዝገባቸው ማስረጃ ሊሆን የሚችል መረጃ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. ተጫራቾች ለእያንዳዱ ጨረታ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከታወቀ ባንክ የተረጋግጠ ቼክ cash payment ordre CPO ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመረጠ የባንክ ዋስትና (uncondtional bankGrantee) ከላይ በሰንጠረዡ በተገለጸው መሰረት ከጫረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3 አንድ ተጫራች መወዳደር የሚችለው በአንድ አይነት ምርት /ብራንድ/ ብቻ ነው በአማራጭ የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም።

4.ተጫራች ለእያንዳዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ/ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት ወሎሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተር ፕራይስ ዋናው ም/ቤት የግዢ እና አቅርቦ አስተዳደር መምሪያ 3 ቢሮ መግዛት የችላሉ።

5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ እደተገለጸው ቀንና ሰአት በኢንተር ፕራይሱ የገዥ አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6ኢንተር ፕራይሱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Save Tender