Tender Detail

Tender Details

  • Deadline02 Oct 2022, 10:34 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Other Sales

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ


የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈፃፀም ከሳሽ ጌታቸው በለው እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አለነ አይተነው መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአለነ አይተነው ስም ተመዝግቦ የሚገኙ በአዋሳኙ በምስራቅ ታፈረ ገደፋ በምዕራብ ሰላም በሰሜን ይታይሽ በደቡብ መንገድ መካከል ተዋስኖ የሚገኙው ግምቱ 415,113.42 /አራት መቶ አስራ አምስት ሽህ አንድ መቶ አስራ ሶስት ብር ከ42 ሳንቲም/ ቤት ንብረት 27/12/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ አዴት 04 ቀበሌ በስዓቱና በቦታው በመገኙት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የመጨረሻ አሸናፊው ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞ/85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሳውቃል፡፡

የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት

Save Tender