ልዩ የገንዘብና የዕገዛ ተቋም መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ልዩ የገንዘብና የዕገዛ ተቋም በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተገለፀውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
የተበዳሪው ስም
|
የአስያዥ ስም |
ቅርንጫፍ |
የቤቱ አይነት |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
የቤቱ አድራሻ |
ወረዳ |
የቤት ቁጥር |
መነሻ ዋጋ |
ሃራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰአት |
|
ወ/ሮ አሰጋሽ ጋሻው |
ወ/ሮ አሰጋሽ ጋሻው እና ተፈሪ መኮንን |
ሻላ |
ለመኖሪያ |
ቦሌ/9/78/3/1/42305/00 |
305 ካሜ |
አ/አ/ቦሌ/ክ ከተማ |
09 |
--- |
1000,000 ብ |
07/12/14 ጠዋት 4፡00 ሰአት |
በመሆኑም:
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ በጨረታው ዕለት በማስያዝ መጫረት ይቻላል።
- ሀራጁ የሚካሄደው በልዩ የገንዘብና የዕገዛ ተቋም ሾላ ቅርንጫፍ ይሆናል።
- የቤቱን ሁኔታ ከጨረታው ቀን በፊት ባት ሶስት የስራ ቀናት በቅርንጫፉ በአካል በመገኘት በሚመደበው ሰራተኛ አማካኝነት ማየት ይቻላል።
- በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ጨረታ ከመካሄዱ በፊት ባሉት ቀናት ከታች በተገለፁት ስል ቁጥሮች መመዝገብ ይችላል።
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ ከጨረታው ቀን በኋላ ባሉት 10 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ሙሉ ሂሳቡን ካልከፈለ ግን ለጨረታ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ለተቋሙ ገቢ ይሆናል።
- የስም ማዛወሪያና ተያያዥነት ያላቸውን ማንኛውም ክፍያን በተመለከተ ገዥይከፍላል።
- ተቋሙ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች ዋና መ/ቤት፡- 011 557 7262/011 557 7263 ወይም አዲስ አበባ ከደሴ ሆቴል ወረድ ብሎ አድማሱ ጋራዥ ጎን በሚገኘው የተቋሙ ዋና መ ቤት የህግና የውል አስተዳደር አገልግሎት ቢሮ በአካል ማናጋገ
ይቻላል።
ልዩ የገንዘብና የዕገዛ ተቋም
