Tender Detail

Tender Details

  • Deadline01 Jul 2022, 1:53 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Other Sales

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ የእንስሳት ተረፈ ምርቶች ሽያጭ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


 በድጋሚ የወጣ የተለያዩ የእንስሳት ተረፈ ምርቶች ሽያጭ         

ጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2015 በጀት ዓመት ከሚያርዳቸው እንስሳት የሚገኘውን  የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም

  • የዳልጋ ከብት ቀንድ፣ ጅማቱ የወጣለት ጥሬ አጥንት የበሬ ቴስቲክል፣ እና
  • የበግና የፍየል ቴስቲክል፣ ቁርዝ፣ የግመል ቆዳ፣ እና
  • ሌሎች ወደፊት በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገለፁ ተረፈ ምርቶችን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ማንኛውም ተጫራቾች፡-

  • በመስኩ ወይም በተመሳሳይ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ ማቅረብ አለበት፡፡
  • የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ የዳልጋ ከብት ተረፈ-ምርቶች ብር 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ እና ለእያንዳንዱ በግና ፍየል ተረፈ-ምርቶች ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በሲፒኦ ወይም በድርጅቱ ጥሬ ገንዘብ መሠብሠቢያ ደረሰኝ ገቢ በማድረግ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለበት፡፡
  • የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መውሰድ ይቻላል፡፡
  • የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎች የያዘውን የጨረታ ሠነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገባት አለበት፡፡
  • ጨረታው ሰኔ 24 ቀን 2014 ዓ.ም በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ8፡30  ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል፡፡
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በ011-416-3968/78 ይጠይቁ።

 

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት

Save Tender