Tenders

29 published today

Closing within 48 hours, soonest first.

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ቢሮ በክልሉ ሥር በሚገኙ መናኸሪያዎች አገልግሎት የሚሰጡ ብቃት ያላቸውን የኢቲኬቲንግ ትግበራ ሶፍትዌር አቅራቢ ድርጅትን፣ ማህበርን ወይም ግለሰብን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውለታ ለማሰራት ይፈልጋል።

Buyer South Ethiopia Regional State Transport and Road Development Bureau (የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ)

Region South Ethiopia Regional State

Closes 4 Nov · today ጥቅምት 25, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ሎት 1፣2 እና 3 ለእያንዳንዱ ብር...