የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ቀጥሎ የተጠቀሱትን የቁም ደኖች (ባህርዛፍ ግንድ ፤ ማገዶ እና አጠና) ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ስራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር በምስራቅ ሸዋ ዲስትሪክት ማህበራትና ድርጅቱ በጋራ የሚያስተዳድሩት የቁም ባህር ዛፍ ደን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የመንግስት ሠራተኛ ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት እና በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ምዕራብ ሪጅን ስር የሚገኙ ለደ/ዶሎ ፣ አሶሳ እና ለግልገል በለስ ቅ/ጽ/ቤቶች ቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት/ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ5 (አምስት ዓመት) ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
የሰንዳፋ በኬ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Oromia Construction Corporation (OCC) has planned to invite eligible bidders for the procurement of Supply of pipes and fittings for Harekelo Wadera Water Supply Project.
የፍ/ባለዕዳው አቶ አዲስ አየለ የሆኑ መኪኖች በ6/09/2017 ከ3:00 እስከ 6፡00 ባለው ሰዓት ውስጥ በግልጽ ጨረታ ተሸጦ ውጤቱ በ7/09/2017 በ4፡00 ሰዓት እንዲቀርብ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ምስራቅ ችሎት አዟል፡፡ ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የበቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒዬን የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች (Stationary)፤ የፅዳት አላቂ ዕቃዎች፤ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎች፤ ጎማዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና ጫማ የመሳሰሉትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒዬን የተለያዩ መጠን Calcium carbonate Filler (caco3) የተለያየ ቀለም ያለው Master Bach በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ዲጂታል የሰራተኞች ሰዓት መቆጣጠሪያ ማሽን (Biometric Attendance system and device) ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሕጋዊና ብቃት ያላቸውን የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የአሳሳ ዶዶላ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
በአሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወሰነ አሰላ ብቅል ፋብሪካ በጎተራ ተከማችቶ የሚገኘውን 3.000 /ሶስት ሺህ/ ኩንታል 3ኛ ደረጃ ብጣሪ ገብስ /ተረፈ ምርት/ ውል እንደተዋዋለ ሙሉ ክፍያውን በቅድሚያ ፈጽሞ በሃያ (20) ቀናት ውስጥ ሊያነሳ ለሚችል ገዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 እንደተሻሻለው (1160/2011) መሰረት በጉምሩክ ቁጥጥር ሥር ያሉ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 10 መሠረት የተወረሱ ንብረቶችን ማለትም ROLLER BEARING, SIDE COATED ART PAPER, MULTI PURPOSE PRECISION SCREWDRIVER & MINI SCREWDRIVER SET WITH CASE, የህክምና ዕቃዎች HIGH SPEED BILL CURRENCY COUNTER, VAN PUMP, WALL PAPER AND OTHER, OIL PRESSURE SENSOR, TAPERED ROLLER BEARING እና LABORATORY STOOL CHAIR አቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
The Oromia Bureau of Agriculture invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of
The Oromia Bureau of Agriculture invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery
Oromia Seed Enterprise invites interested and eligible bidders for the purchase of the following Vehicles
Interested eligible bidders are invited to participate on this bid for the supply of one or all of the following lots
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 ለሥራ የሚገለገልበትን Lot1. Uniform (የደንብ ልብስ እና ሸሚዝ) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እንቀፅ 28 (1) በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሙበት መሰረት ለብድሩ በዋስትና የያዘውን ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡